“ነገር ሲሞትም ሲድንም የማያውቁት ደኢህዴኖች… ዛሬም እዛው ናቸው!” በዳንኤል ሺበሺ

በአርባምንጭ ከተማ ሰኞ ሐምሌ 2ቀን፡ 2010 ዓም ታላቅ የዴሞክራሲና የለውጥ ድጋፍ ሰልፍ ተደርጓል፡፡ በዚህ ጉዳይ ትላንት ቀንጨብ አድርጌ በፌስቡክ ገፄ ላይ አቅርቤ የተቀረውን በሌላ ግዜ በዝርዝር “እመለስበታለሁ” ብዬ ነበር። ለሰልፉ ሲባል (1) ፦ የተደረገው አቀባበል፦ የአርባምንጭ ህዝብ ያደረገልኝ አቀባበል ድንቅ ነው፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ መምህርት መስከረም አበራ እንዳለችው “አርባ ፍቅር” በላይ ነበር፡፡ ያንን ብዙ የተባለለትን ስጋትና … Continue reading “ነገር ሲሞትም ሲድንም የማያውቁት ደኢህዴኖች… ዛሬም እዛው ናቸው!” በዳንኤል ሺበሺ

በአርባምንጭ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርባምንጭ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያ መያዙን የጋሞጎፋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ኃላፊ ኮማንደር ረታ ተክሉ እንደተናገሩት፥ ከትናንት በስቲያ ከተያዙት የጦር መሳሪያዎች ጋር የተገኘው ተቀጣጣይ ፈንጂም ዓይነቱን ለመለየት ፖሊስ ምርመራ እያደረገ ይገኛል። ከዚህም ሌላ በአንድ ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ተጭኖ የገባ አነስተኛና ዘመናዊ የጦር መሣሪያ፣ ከ150 … Continue reading በአርባምንጭ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ

​አርባምንጭ አካባቢ የአግ7 ወታደራዊ ቤዝ አቋቁመዋል ከተባሉት 14 ተከሳሾች ውስጥ በ8ቱ ላይ የጥፋተኝነት ብይን ተላለፈ

የግንቦት 7 አመራር እና አባል በመሆን አርባምንጭ አካባቢ  የድርጅቱን ወታደራዊ ቤዝ በመመስረት፣ ከፀጥያ ኃይሎች ጋር ተኩስ በመግጠም የሰራዊቱን አባል ገድለዋል፣ የግንቦት ሰባት ታጣቂዎችን አግዘዋል እንዲሁም በማንኛውም መንገድ በድርጅቱ ውስጥ ተሳትፈዋል የተባሉ 14 ተከሳሾች ዛሬ ህዳር 4/2010 በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው ብይን ተሰጥቶባቸዋል።  በእነ ጌታሁን በየነ የክስ መዝገብ ስር ከተከሰሱት … Continue reading ​አርባምንጭ አካባቢ የአግ7 ወታደራዊ ቤዝ አቋቁመዋል ከተባሉት 14 ተከሳሾች ውስጥ በ8ቱ ላይ የጥፋተኝነት ብይን ተላለፈ