​የሽግግር መንግስት ስለማቋቋም የቀረበ ምክረ ሃሳብ

መግቢያ  ሀገራችን ያለችበት የፖለቲካ ቀውስ ለበጎ ወይም ለመጥፎ ክስተቶች ምቹ አጋጣሚ ፈጥሯል። በአንድ በኩል፣ በተወሰነ አከባቢ የተከሰተ ግጭትና አለመረጋጋት ባልተጠበቀ መልኩ በብዙ ሰዎች ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ያስለትላል። በሌላ በኩል፣ የሀገሪቱን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚያስችል ሥር-ነቀል ለውጥና መሻሻል ለማድረግ እንደ ምቹ አጋጣሚ ሊወሰድ ይችላል። ባለፉት ሁለት አስርት አመታት በተግባር እንደታየው የህወሓት/ኢህአዴግ መንግስት ከተለያዩ … Continue reading ​የሽግግር መንግስት ስለማቋቋም የቀረበ ምክረ ሃሳብ

​በፀረ ሽብር አዋጁ የተበተነ ቤተሰብ!

የፀረ ሽብር አዋጁ ሲወጣ በርካታ ትችቶች ቀርበውበታል። የመደራጀትና ሀሰብን በነፃነት የመግለፅ መብትን የሚፃረር ገዳይ ሕግ ስለመሆኑ ብዙ ተብሎለታል። የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን የሚረገጡበት ሕግ ስለመሆኑ ቀድሞ ተተንብዮለታል። በጭላንጭል ላይ ያለውን የተቃውሞ ጎራ በማዳፈን የሀገርን የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ  ግብአተ መሬት እንደሚከት ታምኖበታል።  ይህ አዋጅ እንደተባለለትም  በርካታ ኪሳራዎችን አድርሷል። ለአሁኑ የቁልቁለት ጉዞ የፀረ ሽብር አዋጁ አይነት መግዢያ ሕጎች … Continue reading ​በፀረ ሽብር አዋጁ የተበተነ ቤተሰብ!

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እየተፈፀሙ ያሉ በደሎች፡ ከታራሚዎች የቀረበ አቤቱታ

ቀን 23/02/2010 ዓ/ም የመ/ቁ 200109 ለፌ/ከ/ፍ/ቤት ልደታ ም/19ኛ ወ/ችሎት    አ/አበባ አመልካቾች፡-                    1ኛ) ኦሊያድ በቀለ                    2ኛ) ኢፋ ገመቹ                    3ኛ) ሞይቡል ምስጋኑ               … Continue reading በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እየተፈፀሙ ያሉ በደሎች፡ ከታራሚዎች የቀረበ አቤቱታ