ባድመ እና የአልጀርሱ ስምምነት፡ “እውን ህዝበ ውሳኔ ያስፈልጋል?”

በቅርቡ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን አድርጎ ለሀገራችን እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ሁለት ትልልቅ ውሳኔዎችን አሳልፎ ወቷል፡፡ ከእነዚህ ውሳኔዎች አንዱ የአልጀርሱን ስምምነት ሙሉ በሙሉ ለመቀበል የተደረሰው ውሳኔ ነው፡፡ በትክክል ውሳኔ መስጠት ያለበት ማን ነው? ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘባት ቀን አንስቶ በአገራችን መንግስት፣ ኢህአዴግ፣ ስራ አስፈጻሚው፣ ማሀከላዊ ኮሚቴ የሚባሉት አካላት የመወሰን ጥግና ልዩነት በትክክል ማስቀመጥና ማወቅ ከባድ ነው፡፡ … Continue reading ባድመ እና የአልጀርሱ ስምምነት፡ “እውን ህዝበ ውሳኔ ያስፈልጋል?”

Algiers Agreement gave life to dead Colonial Agreements

By Mulugeta B. Teferi I really appreciate Dr Abiy's recent bold step to rectify the mismanagement of his predecessors with regard to Eritrea. Given the counterpart across the border showed no interest to negotiate in the past fifteen plus years, playing on their ground is the only viable solution if we wanted to change the … Continue reading Algiers Agreement gave life to dead Colonial Agreements

“የሚያዋስነን መረብ ወንዝ ነው፣ ከመረብ ምላሽ የኛ ቦታ ነው” የባድመ አስተዳዳሪ

ወደ መቶ ሺ የሚጠጉ ሰዎች ያለቁበት የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ቁርሾን ይሽራል ተብሎ የተገመተው የአልጀርስ ስምምነት የነገሮችን ውል አጥፍቶ ለባሰ መቆራቆዝ ሰበብ ሆኖ ቆይቷል። በአልጀርስ ስምምነት አተገባበር ዙሪያ ያልተስማሙትን የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይቀይራል የተባለለት ውሳኔ ግን ከሰሞኑ ተሰምቷል። የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ወስኗል። … Continue reading “የሚያዋስነን መረብ ወንዝ ነው፣ ከመረብ ምላሽ የኛ ቦታ ነው” የባድመ አስተዳዳሪ

ምፅዋ፥ አሰብና ባድመ፤ የትግራይ መሪዎች የፈፀሟቸው ታሪካዊ ስህተቶች!

ከሁለት ቀን በፊት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጄርስ ስምምነትን ለመቀበል ያሳለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ የትግራይ ልሂቃን በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰጡትን ሃሳብና አስተያየት ስመለከት በጣም ግርም ብሎኛል። ከዓረና ትግራይ እስከ የህወሓት/ኢህአዴግ ደጋፊዎች፣ እንዲሁም “ገለልተኛ” ነን የሚሉት ልሂቃን በውሳኔው ዙሪያ ተመሳሳይ አቋም በማንፀባረቅ ላይ ናቸው። በአጠቃላይ አብዛኞቹ የትግራይ ልሂቃን የአልጄርስ ስምምነትን መቀበል “የኢትዮጲያን መሬትና ሉዓላዊነት አሳልፎ መስጠት” እንደሆነ ይገልፃሉ። … Continue reading ምፅዋ፥ አሰብና ባድመ፤ የትግራይ መሪዎች የፈፀሟቸው ታሪካዊ ስህተቶች!

የዶ/ር አብይ ሂሳብ፡ (ኢትዮጲያ – ባድመ)+ (ኤርትራ – የጦር ሰፈር) = የኢትዮጲያ ባህር ሃይል

ሰሞኑን ጠ/ሚ አብይ ሀገራችን የራሷ የባህር ሃይል እንደሚኖራት መጠቆማቸው ይታወሳል፡፡ በእርግጥ ዶ/ር አብይ የባህር ሃይል ስለማቋቋም በይፋ የተናገሩት አንድ ተጨባጭ ምክንያት ቢኖራቸው ነው፡፡ እንደ እኔ ግመት ዶ/ር አብይ አቡ ዲያቢ ላይ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ካነሷቸው ነጥቦች አንዱ ኤርትራ ውስጥ የጦር ሰፈር መገንባት ይመስለኛል፡፡ ምክንያቱም ከባህር ጠረፍ ላይ የጦር ሰፈር ከሌለ የባህር ሃይል ማቋቋም ትርጉም የለውም፡፡ … Continue reading የዶ/ር አብይ ሂሳብ፡ (ኢትዮጲያ – ባድመ)+ (ኤርትራ – የጦር ሰፈር) = የኢትዮጲያ ባህር ሃይል