መንግሥቱ አሰፋ [ይህ ፅሁፍ የመግለጫውን ሙሉ መልዕክት አይተነትንም። ለሀሳብ ፍሰት ብዬ ያላነሳሁኣቸው ነገር ግን ለሚዛናዊነት ሊጠቅሙ የሚችሉ አንዳንድ ጉዳዮች አሉ፤ ይህም የሆነው ብዙ ሽፋን ተሰጥቷቸው ስለተነገሩ የሀሳብ ድግግሞሽ እና ለጽሁፉም ርዝመት ቅነሳ ተብሎ ነው። አዲስ አበባ የማን ናት የሚለውን ነገር "የፖለቲካ ግዛት ማስፋፋት" ወይም "በጉልበት እና በኮሎኒ ተያዝን" ከሚሉ ፅንፎች ባሻገር ተጨባጭ ችግሮችን መፍታት እና … Continue reading የኦሮሞ ፖለቲካ ድርጅቶች ወቅታዊ መግለጫ እና የአዲስ አበባ (ፊንፊኔ) ጉዳይ
Tag: Bekele Gereba
አቶ በቀለ ገርባ “እውነት” እልዎታለሁ ኢትዮጵያ አትፈርስም! (መስከረም አበራ)
በሃገራችን የዘውግ ፖለቲከኞች ልማድ የፖለቲከኞቻቸው ቁርጠኝት ጥግ የሚለካው ያለምንም ማገናዘብ ኢትዮጵያ መፈራረስ እንዳለባት በአደባባይ በመናገር ይመስላል፡፡ ታዋቂው የኢትዮጵያ የሁልጊዜም ጠላት፣ የጎሳ ፖለቲካ ቄሰ-ገበዝ ስብሃት ነጋ የእሱ ሰፈር ሰዎች ዘረፋ “ለምን?” በተባለ ቁጥር ኢትዮጵያ መፈራረስ እንዳለባት ይዘባርቅ ነበር፡፡ ስለ ሃገር መፍረስ ማውራት በህግ ሳይቀር የሚያስጠይቅ ጉዳይ ቢሆንም የጎጥ ፖለቲከኞች ተጠራርተው የከተቡት ህገ-መንግስት ሃገር የማፍረስን ወንጀል እንደ … Continue reading አቶ በቀለ ገርባ “እውነት” እልዎታለሁ ኢትዮጵያ አትፈርስም! (መስከረም አበራ)
Healthy Man Lost His Both Legs to Torture in Ethiopian Prison
Mengistu Assefa Bekele Gerba gave an interview to Voice of America Afaan Oromoo service about his experiences in Ethiopian prison. Mr Gerba touched on his unwavering philosophy and commitment to peaceful civil resistance which he believes has brought about significant changes in Ethiopian political arena. He also elaborated his hope in the future Ethiopian politics, … Continue reading Healthy Man Lost His Both Legs to Torture in Ethiopian Prison
ባለስልጣናቱ ለእነ ጉርሜሳ አያኖ ምስክርነት እንዲቀርቡ በድጋሜ ታዘዘ
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ በምስክርነት የተቆጠሩት ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ፣ አቶ አባዱላ ገመዳ፣ አቶ ለማ መገርሳ፣ ዶ/ር አብይ አህመድ እና ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ቀርበው እንዲመሰክሩ በዛሬው ዕለት ትዕዛዝ ሰጥቷል። ከአሁን ቀደም ጉዳዩን ይዘውት የነበሩት የ4ኛ ወንጀል ችሎት ዳኞች ባለስልጣናቱ ቀርበው እንዲመሰክሩ መጥሪያ እንዲፃፍ አዘው … Continue reading ባለስልጣናቱ ለእነ ጉርሜሳ አያኖ ምስክርነት እንዲቀርቡ በድጋሜ ታዘዘ
“በአሸባሪዎች ህግ” መብትና ነፃነት ወንጀል ነው!
ለእኔ "የሕግ የበላይነት” የሚባለው ነገር ከእነ ጭራሹ ያበቃለት እኮ በሕገ-መንግስቱ ከተደነገጉት 31 ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ውስጥ 28ቱ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መጣሳቸውን የተረዳሁ ዕለት ነው። በዚህ ሀገር “ህገ-መንግስት” የሚባለው ነገር ያበቃለት “ፀረ-ሽብር” የተባለው የአሸባሪዎች ሕግ የወጣ ዕለት ነው። የፀረ-ሽብር ሕጉ፣ የዜጎችን ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ከመሸራረፉ እና ከሕገ-መንግስቱ መሰረታዊ መርሆች ጋር ተፃራሪ ከመሆኑ በተጨማሪ፣ ከዓላማ እስከ … Continue reading “በአሸባሪዎች ህግ” መብትና ነፃነት ወንጀል ነው!
የፀረ-ሽብር ሕጉ ዓላማ ሕዝቡን መሪ-አልባ ማድረግ ነው!
ባለፈው ጓደኛዬ ከአንድ ታዋቂ ምሁር ጋር አስተዋወቀኝና በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየን። እኚህ ምሁር ቀድሞ የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ መምህር የነበሩ ሲሆን አሁን ጡረታ ወጥተዋል። ቦሌ አከባቢ በሚገኝ አንድ ሆቴል ውስጥ ለሁለት ሰዓታት ያህል ተወያየን። ውይይታችን በዋናነት ያተኮረው ከኢህአዴግ መንግስት በፊትና በኋላ የሀገሪቱ የፖለቲካ ልሂቃን ሚና ምን ይመስላል በሚለው ዙሪያ ያተኮረ ነበር። እኚህ ምሁር ብዙውን ግዜ “The … Continue reading የፀረ-ሽብር ሕጉ ዓላማ ሕዝቡን መሪ-አልባ ማድረግ ነው!