ሰማያዊ ፓርቲ እና አርበኞች-ግንቦት 7 ሊዋሃዱ ነው!

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሃሙስ ሰኔ 28/2010 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ አርበኖች ግንቦት 7፣ ኦነግና ኦብነግን ከዚህ ቀደም አሸባሪ ድርጅቶች ናቸው በሚል የአገዛዝ ሥርዓት የፈረጀውን ፍረጃ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማንሳቱ የሚበረታታና የሚደነቅ ውሳኔ ነው፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ ይህንን የምክር ቤቱን ውሳኔ አስቀድሞም ቢሆን ድርጅቶቹ የነጻነትና የዲሞክራሲ ታጋዮች መሆናቸውን በመገንዘብ ጥያቄዎቻቸውን በሰላማዊ መንገድ … Continue reading ሰማያዊ ፓርቲ እና አርበኞች-ግንቦት 7 ሊዋሃዱ ነው!

ሰማያዊ ፓርቲ:- ነፃነት የማያውቅ አመራር ነፃ መሪዎችን ሲያባርር!

የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጥር 06/2008 ዓ.ም ባወጣው ዘገባ መሰረት “ሰማያዊ ፓርቲ አራት የምክር ቤት አባላቱን አባረረ” የሚለው ዜና በጣም አስገርሞኛል፡፡ የፓሪቲው የሥነ-ስርዓት ኮሚቴ በሰጠው መግለጫ፣ አራት የምክር ቤት አባላት “የታሪክና የጎሣ ጥላቻ የሚቀሰቅስ፣ የኢትዮጲያን ህዝብና የተለያዩ የሀገራችንን መንግስታት ታሪኮች የሚያጎደፍ፣…” በአጠቃላይ ከፋፋይነት ያላቸው ፅሁፎችን በማህበራዊ ድረገፅ ላይ በማሰራጨታቸው፣ በከፍተኛ የሥነ-ስርዓት ጥሰት ክስ እንደተመሰረተባቸውና በዚህም ምክንያት … Continue reading ሰማያዊ ፓርቲ:- ነፃነት የማያውቅ አመራር ነፃ መሪዎችን ሲያባርር!

ጭቆና ሲበዛ ሰዎች ብዙ መንገድን ተጠቅመው መታገል ይሻሉ፡፡ የጭቆናውን ቀንበር ለመስበር ጨቋኙን ከመግደል አንስቶ ራስን እስከማቃጠል ድረስ የሚደርሱ በርካታ መንገዶችን ሊጠቀሙ ይችላሉ፡፡ ከአገዛዝ ሰንሰለት ራስን ነፃ ለማድረግ ብዙዎች ተጨንቀው ማሰብም አይፈልጉም፡፡ በቃ ገዢውን ወዲያ አሽቀንጥሮ ጥሎ ነፃ መሆን (end of the story end of the oppression)! በተፈጥሮ ነፃ ሆኖ የተፈጠረ ሰው በሂደት እጅግ በተወሳሰበ የህይወት … Continue reading