የሰቆቃ ልጆች ክፍል-4፡ የመንግስት ደጋፊ ምሁራን “የጭቆና ፈረሶች” ናቸው! 

4.1 ምሁርና ብሔር እንደ አይሁዶች ወይም የደቡብ አፍሪካ ነጮች የራሱን ሀገርና መንግስት ለመመስረት፣ እንደ አልጄሪያ ከቅኝ-አገዛዝ ነፃ ለመወጣት፣ ወይም ደግሞ እንደ ኢትዮጲያ ወታደራዊ መንግስትን ከስልጣን ለማስወገድ በተደረገው ትግል ውስጥ የምሁራን ድርሻና ኃላፊነት ምን መሆን አለበት? በእርግጥ የምሁራን ስራና ተግባር በብሔር፣ ዘር ወይም ሀገር ሊገደብ አይገባም። ነገር ግን፣ የመጡበት ማህብረሰብ በጨቋኝ ስርዓት ግፍና በደል ሲፈፀምበት ግን … Continue reading የሰቆቃ ልጆች ክፍል-4፡ የመንግስት ደጋፊ ምሁራን “የጭቆና ፈረሶች” ናቸው! 

የሰቆቃ ልጆች ክፍል-3፡-“ጭቁኖች ለምን ጨቋኝ ይሆናሉ?”

ኤድዋርድ ሰይድ (Edward Said) የተባለው ምሁር፣ የደቡብ አፍሪካ ነጮች ትላንት የሆነውን፣ ዛሬ እየሆነ ያለውንና ነገ የሚሆነውን፣ እያንዳንዱ ታሪካዊ ክስተት የራሱ የሆነ አሳማኝ ምክንያት አለው። ከቦታ፣ ግዜና ምክንያት አንፃር ድርጊቱ ስለተፈፀመበት ሁኔታ ይበልጥ ባወቅን ቁጥር ድርጊቱን ከመፈፀም በቀር ሌላ ምርጫና አማራጭ እንዳልነበረ እንረዳለን። ለምሳሌ፣ እንደ አይሁዶች ከናዚ ጭፍጨፋ የምትሸሽበት ሀገር፥ የሚሸሽግ መንግስት ከሌለህ ከአይሁዶች አፓርታይድ መስራች … Continue reading የሰቆቃ ልጆች ክፍል-3፡-“ጭቁኖች ለምን ጨቋኝ ይሆናሉ?”

የሰቆቃ ልጆች ክፍል-2፡ “ጭቆና ሲበዛ አሸባሪነት ይወለዳል!”

እ.አ.አ. ከ1989 – 1902 ዓ.ም እንግሊዝ እና በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ነጭ ሰፋሪዎች መካከል የተካሄደው ጦርነት “Anglo-Boers War II” በመባል ይታወቃል። በዚህ ጦርነት ሂትለር በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በአይሁዶች ላይ የፈፀመውን ዓይነት ጭፍጨፋ እንግሊዞች በደቡብ አፍሪካ ነጭ ሰፋሪዎች ላይ ፈፅመውታል። በደቡብ አፍሪካ የነጮች አፓርታይድ ሊመሰረት የቻለው እንግሊዞች በደቡብ አፍሪካ ነጭ ሰፋሪዎች ላይ በፈፀሙት ጭፍጨፋ ነው። በክፍል … Continue reading የሰቆቃ ልጆች ክፍል-2፡ “ጭቆና ሲበዛ አሸባሪነት ይወለዳል!”