ለመፈንቅለ መንግስት እንኳን “ያልታደለች” ሀገር! 

ባለፈው አንድ የውጪ ሀገር ጋዜጠኛ በዚምባብዌ የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት አስመልክቶ “የሮበርት ሙጋቤ ከስልጣን መወገድ በሌሎች አፍሪካ ሀገሮች ፖለቲካ ላይ ምን ዓይነት ተፅዕኖ ይኖረዋል?” የሚል ጥያቄ አቀረበልኝ። በእርግጥ ሮበርት ሙጋቤ ለረጅም አመታት በስልጣን ላይ እንደመቆየቱና “እስከ እለተ-ሞቴ ድረስ ስልጣን አለቅም” ማለቱ ይታወሳል።  የሀገሪቱ መከላከያ ሰራዊት በጉዳዩ ጣልቃ-ገብቶ ሙጋቤን የሙጥኝ ካለበት ስልጣን ማስወገዱ የዩጋንዳው ዮሪ ሙሰቬኒ፣ የሩዋንዳው … Continue reading ለመፈንቅለ መንግስት እንኳን “ያልታደለች” ሀገር! 

ዚምባብዌ የካቲት 14ን የሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ ብሔራዊ የወጣቶች ቀን በማለት ሰየመች! 

የሃገሪቱ ጋዜጣ እንደዘገበው የቀድሞው ፕሬዝደንት ሙጋቤ የልደት ቀን ብሔራዊ የህዝብ በዓል እንዲሆን ታወጇል። ሙጋቤ የሃገሪቱ ሠራዊት ጣልቃ መግባቱን እና ለቀናት የዘለቀ ህዝባዊ ተቃውሞን ተከትሎ ባለፈው ሳምንት ሥልጣን መልቀቃቸው ይታወሳል። 'ዘ ሄራልድ' የተባለው ጋዜጣ እንደዘገበው የቀድሞው ፕሬዝዳንት የልደት ቀን ብሔራዊ በዓል እንዲሆን የፓርቲያቸው ዛኑ-ፒፍ የወጣት ሊግ ከፍ ያለ ግፊት ሲያደርግ ቆይቶ ተቀባይነት ያገኘው ባለፈው ነሐሴ ወር … Continue reading ዚምባብዌ የካቲት 14ን የሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ ብሔራዊ የወጣቶች ቀን በማለት ሰየመች! 

ሙጋቤ ለመጀመሪያ ጊዜ በአደባባይ ታዩ – ከሥልጣን አልወርድም እያሉ ነው

የሃገሪቱ ጦር ከሶስት ቀናት በፊት ስልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ ሮበርት ሙጋቤ በአደባባይ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የታዩት። በዚምባብዌ መዲና በሆነችው ሃራሬ በተማሪዎች የምረቃት ፕሮግራም ላይ ለህዝብ የታዩት። ላለፉት ጥቂት ቀናት ሙጋቤ በቁም እስር ላይ መቆየታቸው ይታወቃል። አርብ ጠዋት የዚምባብዌው ሄራልድ ጋዜጣ ሙጋቤ የጦሩን መሪ ጀነራል ኮንስታኒቲኖ ቺዌንጋንና የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ(ሳድክ) ተወካዮች ጋር በቤተመንግሥት ሲነጋግሩ የሚያሳዩ ፎቶዎችን አውጥቶ ነበር። … Continue reading ሙጋቤ ለመጀመሪያ ጊዜ በአደባባይ ታዩ – ከሥልጣን አልወርድም እያሉ ነው

Zimbabwe: The old guard strikes back

The military has taken control in Zimbabwe but said President Robert Mugabe, in power since 1980, was safe. After seizing state TV, an army spokesman announced it was targeting people close to Mr Mugabe who had caused "social and economic suffering". The move came after Mr Mugabe sacked his deputy, Emmerson Mnangagwa, in favour of … Continue reading Zimbabwe: The old guard strikes back

Military Coup In Zimbabwe: Zim Army Announcer Says, “The Situation Has Moved To Another Level”

“Good morning Zimbabwe. Fellow Zimbabweans. Following the address we made on 13 November 2017, which we believe our main broadcaster Zimbabwe Broadcasting Corporation and the Herald were directed not to publicise, the situation in our country has moved to another level. Firstly we wish to assure our nation, His Excellency, the president of the Republic of … Continue reading Military Coup In Zimbabwe: Zim Army Announcer Says, “The Situation Has Moved To Another Level”