​ሕወሃት የሞተው እውነት መስማትና ማየት ያቆመ ዕለት ነው!

ዛሬ በአዲስ ስታንዳርድ በኩል አፈትልኮ የወጣውን ሰነድ ጨምሮ ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን ለመመልከት እድሉ ገጥሞኝ ነበር፡፡ በአጠቃላይ የተጠቀሰው ሰነድ የተዘጋጀው በህወሃት/ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮች ሃሳብና ፍላጎት እንደሆነ መረጃዎቹ ያመለክታሉ፡፡ በተመሣሣይ ህገ-መንግስቱን በሚንድ መልኩ ከተዘጋጀው የብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት በስተጀርባ ያሉት እነዚሁ ከፍተኛ የህወሃት አመራሮች ናቸው፡፡  እስኪ ለመነሻ ያህል በተጠቀሰው ሰነድ በወቅታዊ የሀገራችንን ሁኔታ የቀረበውን ትንታኔ በከፊል እንመልከት። በመጀመሪያ ደረጃ … Continue reading ​ሕወሃት የሞተው እውነት መስማትና ማየት ያቆመ ዕለት ነው!