በአለማችን ያደጉት ሀገራት በቢሊየን ዶላሮች (እንደየ ኢኮኖሚው ቁመና ከመቶ ቢሊየኖች እስከ ትሪሊየን ዶላሮችም ሊደርስ ይችላል) የሚቆጠር ገንዘብ እንደአስፈላጊነቱ በየጊዜው ኢኮኖሚውን ለማንቀሳቀስ (to stimulate the economy) ወደ ኢኮኖሚያቸው ይረጫሉ (inject ይደረጋሉ):: ይኸውም የሀገራቸውን ማክሮ ኢኮኖሚ (macro-economy) የሚዘውሩትን ትላልቅ ሀገር-በቀል ኩባንያዎች (giant homegrown multinational corporate companies) በማነቃቃት (stimulate በማድረግ) ከኪሳራ ለመታደግና በአለም አቀፉ ገበያ ላይ ተወዳዳሪ ሆነው … Continue reading ሀገር በቀል ኢኮኖሚን ማበረታታት ለኢትዮጵያ የህልውና ጉዳይ ነው!!