አፓርታይድ: ክፍል-7፡- ፖለቲካ ሲያረጅ አመፅ ይወልዳል!

አንድ መንግስታዊ ስርዓት አራት የለውጥ ደረጃዎች አሉት። እነሱም፡- ህልውና (Survival)፣ እድገት (Growth)፣ ልማት (development) እና ብልፅግና (Evolution) ናቸው። የትኛውም መንግስት ቢሆን ለውጥና መሻሻል ከማምጣት በፊት በቅድሚያ የስርዓቱን ሕልውና ማረጋገጥ ይኖርበታል። ይህ መንግስታዊ ስርዓቱ ከተዘረጋ በኋላ ባሉት የመጀመሪያ አስር አመታት ውስጥ የሚከናወን ይሆናል። በኢትዮጲያ ከደርግ ውድቀት በኋላ እ.አ.አ. ከ1991 – 2001 (1983 – 1993 ዓ.ም) ባሉት … Continue reading አፓርታይድ: ክፍል-7፡- ፖለቲካ ሲያረጅ አመፅ ይወልዳል!

የሥራ ዕድል መፍጠር ያለበት መንግስት አይደለም

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ይፋ ያደረገው “የኢኮኖሚ አብዮት” እያነጋገረ ሲሆን ሰሞኑን ኦዳ ትራንስፖርት ኩባንያን ለመመሥረት በግማሽ ቀን በተካሄደ የአክሲዮን ሽያጭ 617 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ አክሲዮኖች መሸጣቸው ታውቋል፡፡ የኦዳ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በሙሉ አቅሙ ሲመሰረት ከወጣቶች ጋር በጋራ የሚያስተዳድራቸው የነዳጅ ማደያዎችና የነዳጅ ዲፖዎች እንደሚኖሩትም ተጠቁሟል፡፡ በሌላ በኩል የክልሉ መንግስት 1.2 ሚሊዮን ለሚደርሱ የኦሮሚያ ሥራ አጥ ወጣቶች የሥራ … Continue reading የሥራ ዕድል መፍጠር ያለበት መንግስት አይደለም

የኦሮሚያ ኢኮኖሚ አብዮት: በስህተት ላይ ስህተት በመድገም ስህተትን ማረም!

በጦላይ የተሃድሶ ማዕከል በአንድ የማደሪያ ክፍል ውስጥ በአማካይ 100 ሰልጣኞች (እስረኞች) አብረው ያድራሉ። እኔ በነበርኩበት ክፍል ውስጥም 98 ሰልጣኞች (እስረኞች) ነበርን። የተሃድሶ ሥልጠናው ከቀኑ 11፡00 ላይ ይጠናቀቃል። ከምሽቱ 12፡30 በኋላ የመኝታ ቤቶቹ በሮች ከውጪ ይዘጋሉ። ከዚያ በኋላ እስከ ንጋቱ 12፡30 ድረስ በጣም አስገዳጅ ሁኔታ ካልተፈጠረ በስተቀር የመኝታ ክፍሉ በር አይከፈትም። ማታ ማታ አብዛኛው ሰው ከአንዱ … Continue reading የኦሮሚያ ኢኮኖሚ አብዮት: በስህተት ላይ ስህተት በመድገም ስህተትን ማረም!

ልማት የሕዝብ ነው፣ መንግስት ጥገኛ ነው

አብዛኞቹ የኢህአዴግ ባለስልጣናት በሀገሪቱ ታይቶ የማይታወቅ ልማትና እድገት እያስመዘገቡ እንደሆነ ያስባሉ። ነገር ግን፣ እነሱ እንደሚሉት በሀገሪቱ ታይቶ የማይታወቅ ልማትና እድገት እያስመዘገቡ አይደለም። ይሄን ያልኩበት ምክንያት “ኢህአዴግ ልማት አምጥቷል/አላመጣም” ወደሚለው ጉንጭ-አልፋ ክርክር ለመግባት ፈልጌ አይደለም። የኢህአዴግ መንግስት ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ሁሉም መንግስታት በራሳቸው የልማትና እድገት ምንጭ ሊሆኑ አይችሉም። ምክንያቱም መንግስት በሀገር ልማትና እድገት ውስጥ ከደጋፊነት የዘለለ … Continue reading ልማት የሕዝብ ነው፣ መንግስት ጥገኛ ነው

አመፅ የማን ልጅ ነው፡ የልማት ወይስ የአምባገነንነት?

በተለያዩ አከባቢዎች አመፅና ተቃውሞ ሲነሳ አንዳንድ የኢህአዴግ ባለስልጣናት የሀገሪቱ ልማት ያስከተለው ችግር እንደሆነ ሲናገሩ ይደመጣል። በእርግጥ የሀገር ልማት ለአመፅና አለመረጋጋት መንስዔ ሊሆን ይችላል? አመፅ የልማት ወይስ አምባገነንነት ተግባር ውጤት ነው? በዚህ ፅሁፍ እነዚህንና ሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎችን በዝርዝር እንመለከታለን። በቅድሚያ ልማት ምንድነው የሚለውን በአጭሩ መመልከት ያስፈልጋል። ልማትን “ሰላም፥ ጤና፥ ትምህርት እና መሰረተ-ልማት” በማለት በአጭሩ መግለፅ ይቻላል። … Continue reading አመፅ የማን ልጅ ነው፡ የልማት ወይስ የአምባገነንነት?

Ethiopia: A Way Out of Debt Distress

The most talked economic performance of Ethiopia is evidently happening with considerably increasing domestic and external vulnerabilities. The economic grew by 8.7pc in 2014/15, supported by the booming manufacturing and construction sectors. However, inflation has been on the rise to disgracefully and almost literally offset what has been built. External vulnerabilities have also increased as … Continue reading Ethiopia: A Way Out of Debt Distress

Social Origins of Democracy: Power shifts from land to money

The rise of a money economy sounded the death knell of feudalism. "Feudal customs and practices completely decayed by 1500. Personal unfreedom and the status of villeinage were eradicated by 1640." Land, the basis of power in the medieval period, lost its importance. It took centuries for this process to reach completion. But the seeds … Continue reading Social Origins of Democracy: Power shifts from land to money