​የነዋሪዎች ጥያቄ፣ የሚድሮክ ብዝበዛ እና ኦህዴድ እርምጃ!

አውሮፓውያን ቀኝ ገዢዎች የአፍሪካን አንጡራ ሃብት በበዘቡበት አመታት ”ያልሰለጠነውን ሀገርና ህዝብ ማሰልጠን” በሚል ሽፍን የአፍሪካን ሀብት በመበዝበዝ የራሳቸው ነዋይ ማሳደግና አውሮፓን ማበልጸግ ችለው ነበር፡፡ በዚህ የቀጥታ የአውሮፓዊያን ቀኝ ግዛት ዘመን የአንጡራ ሀብቶቹ ባላቤት የሆኑት አፍሪካውያን እጅጉን አሳዛኝ በሆነ መልኩ ህይወታቸውንና አካላቸውን አጥተዋል፡፡ በተቃራኒው ግን አውሮፓ እጅጉን አድጋለች፡፡ ለዚህም ነው በአፍሪካና አፍሪካዊያን ስቃይ አውሮፓ አድጋለች የሚባለው፡፡ … Continue reading ​የነዋሪዎች ጥያቄ፣ የሚድሮክ ብዝበዛ እና ኦህዴድ እርምጃ!

ውቡ የጣና ሐይቅ በሞት ጥላ ሥር!

በሃገራችን በስፋቱ የቀዳሚነትን ቦታ የሚይዘው ታላቁ ብሄራዊ ሃብታችን የጣና ሐይቅ ህልውና በከፍተኛ አደጋ ውስጥ መሆኑ እያነጋገረ ይገኛል፡፡ በ3672 ስኩየር ኪሎ ሜትር ላይ የተንጣለለው የጣና ሐይቅ ከሰሜን ወደ ደቡብ 84 ኪሎሜትር ርዝመት፤ ከምስራቅ ወደ ምዕራብ ደግሞ 66 ኪሎ ሜትር ስፋት ያለው ነው፡፡  ጥልቀቱ ሲለካ በተደጋጋሚ የሚመዘገበው መጠን 9 ሜትር (30 ጫማ) ሲሆን፣ ከፍተኛው ጥልቀት ደግሞ 14 … Continue reading ውቡ የጣና ሐይቅ በሞት ጥላ ሥር!