በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ የምናደርገው ለምንድነው?

1ኛ፡- ዴሞክራሲያዊ መብታችንን ለማረጋገጥ ነው! በቀጣዩ ቅዳሜ በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ስልፍ የምናደርግበት የመጀመሪያ ምክንያት ዴሞክራሲያዊ መብታችን ስለሆነ ነው። በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 30 መሰረት ማንኛውም ሰው ከሌሎች ጋር በመሆን በሰላም የመሰብሰብ፥ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ነፃነትና አቤቱታ የማቅረብ መብት አለው። በተለይ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ ይህ መብት ሙሉ በሙሉ ተገድቧል። መስቀል አደባባይ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የወጡ ዜጎች … Continue reading በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ የምናደርገው ለምንድነው?

የኦህዴድ ተሃድሶ፡ ከማሳደድ ወደ ማውረድ

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ሁለት ከፍተኛ አመራሮቹን፤ የፓርቲው ሊቀመንበርና የክልሉ ፕረዘዳንት የነበሩትን አቶ ሙክታር ከዲር እና ምክትል ሊቀመንበር የነበረችውን ወ/ሮ አስቴር ማሞ ከኃላፊነት ማውረዱ ተገልጿል። በምትኩ አቶ ለማ መገርሳን ሊቀመንበር እና ዶ/ር ገበየሁ ወርቅነህን በም/ሊቀመንበርነት መርጧል። ኦህዴድ/ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮቹን ከኃላፊነት ማውረዱ በድርጅቱ ውስጥ “ተሃድሶ” እየተካሄደ ስለመሆኑ ይጠቁማል?  ሁለቱ ከፍተኛ አመራሮች ከኃላፊነት ለመውረድ ለማዕከላዊ ኮሚቴ … Continue reading የኦህዴድ ተሃድሶ፡ ከማሳደድ ወደ ማውረድ

“በአደባባይ_እንዳልናገር_ተከለከልኩ” ካልክ “ልትናገር_የነበረው_በሙሉ_እውነት_ነው” እንደማለት….።

"#በአደባባይ_እንዳልናገር_ተከለከልኩ” ካልክ "#ልትናገር_የነበረው_በሙሉ_እውነት_ነው" እንደማለት....። ***************************** ተቃዋሚዎች በአደባባይ ተቃዉሞ ሲያደርጉ 1) በእውነት/ዕውቀት ላይ የተመሠረተ የመቻል_ፉከራ፣ ወይም ደግሞ 2) በቢሆን_አለም_እሳቤ ላይ የተመሠረተ የማቃት_ጩኸት ነው። 1ኛው ከሆነ ለሕዝብ ሆነ ለኢሕአዴግ መልካም ነው (‘ጠልፎ በኪሴ ቢያደርጋት” ማለት ነው)። 2ኛው ከሆነ ደግሞ ያው እንደተለመደው ነው። እድሜ ቅንጅት (ውይ ሞቷል ለካ)፣ አ.አን ጨረቃ ላይ ጥሏት ከሄደ ወዲህ፣ ህዝቡ "ሆኖ” ያየውን ትቶ … Continue reading “በአደባባይ_እንዳልናገር_ተከለከልኩ” ካልክ “ልትናገር_የነበረው_በሙሉ_እውነት_ነው” እንደማለት….።