​ክፍት ደብዳቤ: “ህገ-ወጥ፥ ፀረ-ህዝብ እና ሕሊና-ቢስ አለመሆናችሁን አረጋግጡልን” 

ለ፡-ኢፊዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጉዳዩ፡- የአስቸኳይ ግዜ አዋጅን ውድቅ ስለማድረግ  የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት። በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 54(4) መሰረት እናንተ የመላው የኢትዮጲያ ሕዝብ ተወካዮች እንደሆናችሁ ይደነግጋል። በመሆኑም ተገዢነታችሁም፤ ሀ) ለሕገ መንግስቱ፣ ለ) ለሕዝቡ እና ሐ) ለሕሊናቸው ብቻ እንደሆነ ተደንግጓል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቲት 09/2010 ያወጀው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ግን ሀ) ሕገ … Continue reading ​ክፍት ደብዳቤ: “ህገ-ወጥ፥ ፀረ-ህዝብ እና ሕሊና-ቢስ አለመሆናችሁን አረጋግጡልን” 

​የፓርላማው የመመርመር ስልጣን (ከ”anonymous”)

ጥር 22 ቀን 2010 የጉምሩክ ባለስልጣናት ተወካዮች ምከር ቤት (ፓርላማ) ቀርበው የመስሪያ ቤታቸውን የግማሽ አመት ሪፖርት አቅርበው ከምከር ቤት አባላቱ ለቀረበላቸው ጥያቄ መልስ ሰጥተዋል። በጥያቄና መልሱ ወቅት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ከመጉዳት አልፈው የፖልቲካ ቀውስ እየፈጠሩ ናቸው፣ በእነዚህ ሀይሎች ጡንቻ የጉምሩክ ባለስልጣን ራሱ ታስሯል፣ ለብሄር ግጭት ምክንያት ሆነዋል፣ ወዘተ የሚባልላቸው “ኮንትሮባንዲስቶች” ማንነት ይገለጽልን ብለው የምከር ቤት አባላቱ … Continue reading ​የፓርላማው የመመርመር ስልጣን (ከ”anonymous”)

“ማስተር ፕላኑ ተመልሶ መጣ!” – ረቂቅ አዋጁ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ተመርቷል

26 November 2017 ዮሐንስ አንበርብር ፓርላማው ሐሙስ ኅዳር 14 ቀን 2010 ዓ.ም. የነበረውን መደበኛ ስብሰባ ለማካሄድ የሚያስፈልገውን ምልዓተ ጉባዔ ለጥቂት በማሟላት፣ ለዕለቱ በያዛቸው ሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በዕለቱ የነበረው መደበኛ ስብሰባ ከመበተን የተረፈውም ከአጠቃላይ አባላቱ 275 አባላት ብቻ ተገኝተው ነው፡፡ በሁለት ረድፍ ከተከፈለው የፓርላማው መቀመጫዎች በእጅጉ ሳስቶ የታየው የኦሕዴድ አባላት ረድፍ ነው፡፡  ፓርላማው … Continue reading “ማስተር ፕላኑ ተመልሶ መጣ!” – ረቂቅ አዋጁ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ተመርቷል

Where are the legislators?

25 November 2017 By Yonas Abiye House regular session narrowly meets quorum In what seems to be an unprecedented state of affairs, the House of People’s Representatives (HPR) is conducting its regular session in visibly low attendance. On Thursday the House barely met the required quorum of 50 percent plus one or the 275 threshold in … Continue reading Where are the legislators?

​አባዱላ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ እዉነት (በነጋሽ መሃመድ) 

መስከረም 2003 የምክር ቤቱን የፕላስቲክ መዶሻ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጨብጡ፤ ያዩ እንዳሚተርኩት፤ በፈገግታ ደምቀዉ መዶሻዋን አገላብጠዉ አይዋት።ከዚያ ቀና፤አይናቸዉን ከፊት ለፊታቸዉ ወደ ተቀመጡት ሹማምንት ወረወሩት እና ፊታቸዉን ቅጭም አደረጉ። [ይህን ሊንክ በመጫን] አውዲዮውን ያዳምጡ። 16:43 ሐሰን ዓሊ፤ነጋሶ ጊዳዳ---ሙክታር ከዲር---አባዱላም ሔዱ  በቅርብ የሚያዉቋቸዉ እንደሚተርኩት ሚናሴ ወልደማሪያም በሚባሉበት ዘመን እንደ ወታደር ለኢትዮጵያ አንድነት ተዋጊ፤ እንደ ተሻናፊ ጦር ምርኮኛ ነበሩ። እንደ … Continue reading ​አባዱላ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ እዉነት (በነጋሽ መሃመድ) 

ምክር ቤቱ ሶስት ዳኞችን በስነ ምግባር ችግር አሰናበተ

ምክር ቤቱ አቶ ግዛቸውን ከዳኝነት ሥራቸው እንዲሰናበቱ ያደረገው "ህገ-መንግስቱ እንዲሻሻል በተደጋጋሚ የሚጠቅሱ በመሆኑ፣ለህገ-መንግስቱ ታማኝ ባለመሆናቸው፣ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አባል ያልሆነችው መንግስት ተደጋጋሚ የመብት ጥሰት ስለሚፈጽም ተጠያቂ ላለመሆን ነው፣በኢትዮጵያ የብሔር እኩልነት አልተረጋገጠም" በማለታቸው እንደሆነ ተገልጿል።