የፀረ-ሽብር ሕጉ ዓላማ ሕዝቡን መሪ-አልባ ማድረግ ነው!

ባለፈው ጓደኛዬ ከአንድ ታዋቂ ምሁር ጋር አስተዋወቀኝና በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየን። እኚህ ምሁር ቀድሞ የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ መምህር የነበሩ ሲሆን አሁን ጡረታ ወጥተዋል። ቦሌ አከባቢ በሚገኝ አንድ ሆቴል ውስጥ ለሁለት ሰዓታት ያህል ተወያየን። ውይይታችን በዋናነት ያተኮረው ከኢህአዴግ መንግስት በፊትና በኋላ የሀገሪቱ የፖለቲካ ልሂቃን ሚና ምን ይመስላል በሚለው ዙሪያ ያተኮረ ነበር። እኚህ ምሁር ብዙውን ግዜ “The … Continue reading የፀረ-ሽብር ሕጉ ዓላማ ሕዝቡን መሪ-አልባ ማድረግ ነው!

‘It’s life and death’: how the growth of Addis Ababa has sparked ethnic tensions

The most likely scenario, as so often is the case, is that some kind of middle way will be found... The “Africa rising” narrative does not fit this messy reality – but nor does its pessimistic opposite. Addis Ababa, like Ethiopia as a whole, has always charted its own path, confounding predictions and confusing pundits. This is unlikely to change now. There will doubtlessly be further waves of unrest, and detentions, repression and deaths. There will be some minor concessions from the authorities. Economic growth may slow. But it does not feel like the revolution is just around the corner.

አመፅ የማን ልጅ ነው፡ የልማት ወይስ የአምባገነንነት?

በተለያዩ አከባቢዎች አመፅና ተቃውሞ ሲነሳ አንዳንድ የኢህአዴግ ባለስልጣናት የሀገሪቱ ልማት ያስከተለው ችግር እንደሆነ ሲናገሩ ይደመጣል። በእርግጥ የሀገር ልማት ለአመፅና አለመረጋጋት መንስዔ ሊሆን ይችላል? አመፅ የልማት ወይስ አምባገነንነት ተግባር ውጤት ነው? በዚህ ፅሁፍ እነዚህንና ሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎችን በዝርዝር እንመለከታለን። በቅድሚያ ልማት ምንድነው የሚለውን በአጭሩ መመልከት ያስፈልጋል። ልማትን “ሰላም፥ ጤና፥ ትምህርት እና መሰረተ-ልማት” በማለት በአጭሩ መግለፅ ይቻላል። … Continue reading አመፅ የማን ልጅ ነው፡ የልማት ወይስ የአምባገነንነት?

ethiomuslims

There is a consistent protest my Ethiomuslims....what is the real demand of these protestors? Am an Ethiopian...not a muslim nor christian..nor EPRDFites....what is going on? I know you are persistent and consistent in your demand and protest...for all most 2 years....what is the real demand of your group? I wanna know. I know this...am a … Continue reading ethiomuslims