ይድረስ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ፦ “የግብርና ሚኒስቴር የጋምቤላ ደን እንዲጨፍጨፍ ፍቃድና ብድር እንደሰጠ ያውቃሉ?”

በየትኛውም አከባቢ የሚፈፀም ኢ-ፍትሃዊ ተግባር የዜጎችን መብትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የሚፃረር በመሆኑ ብቻ ሊወገዝ ይገባል። ይህ ኢፍትሃዊ ተግባር የተፈፀመው እዚሁ ሀገራችን ውስጥ ከሆነ ደግሞ ይበልጥ ሊያሳስበን ይገባል። ድርጊቱ በደን መመናመን እና በአየር ፀባይ መዛባት ምክንያት በኢትዮጵያ ላይ ያጠላውን ተፈጥሯዊ አደጋ የሚያባብስ ከሆነ ችግሩ የአንድ ወረዳ ወይም ክልል ከመሆን አልፎ ሀገር-አቀፍ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ብቸኛ ተፈጥሯዊ … Continue reading ይድረስ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ፦ “የግብርና ሚኒስቴር የጋምቤላ ደን እንዲጨፍጨፍ ፍቃድና ብድር እንደሰጠ ያውቃሉ?”

አርሶ አደር ‘አዝመራው” ወደ ወልቂጤ FM ደውሎ የግብርና ባለሞያውን ‘ዘረጠጠው”: Epowering the People through Information!!!

የመስኖ እርሻን አስመልክቶ እየተላለፈ በነበረው ቀጥታ ዉይይታ ላይ አርሶ አደር አዝመራው ደውሎ ሃሣቡን ለ5 አምስት ደቂቃ ያህል ሰጠ። ነገሩ ግ..ር..ም እያለኝ አዳመትኩት። ከምንም በላይ ግን፣ በቀበሌያቸው የተመደበው የግብርና ባለሞያ በሥራ ገበታው ላይ እንደማይገኝ አርሶ አደሩ በግልፅ መናገሩ…እንደዚህ እነድ አርሶ አደር፣ ከማዕድ ቤት እስከ የዞኑ አስተዳዳሪ ቢሮ ድረስ በአንድ ግዜ ሊሰማ በሚቻልበት መልኩ ሲናገር፤ ጥሩ የሰራዉን … Continue reading አርሶ አደር ‘አዝመራው” ወደ ወልቂጤ FM ደውሎ የግብርና ባለሞያውን ‘ዘረጠጠው”: Epowering the People through Information!!!