ከጨቋኝ መንግስት በፊት ጭቆናን የተቀበለ ሕዝብ መቀየር አለበት (ክፍል-1)

በአራት ተከታታይ ፅሁፎች “ጨቋኝ ስርዓትን ለማስወገድና በምትኩ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመዘርጋት የሚደረገው ትግል ከየትና እንዴት መጀመር አለበት?” በሚለው ጥያቄ ዙሪያ የተለያዩ ሃሳቦችን ለመዳሰስ ተሞክሯል። ከወቅታዊ የሀገራችን ፖለቲካ አንፃር ሲታይ በአብዛኞቹ የፖለቲካ ልሂቃን ዘንድ ቅድሚያ የተሰጠው በብሔርተኝነት ላይ የተመሰረተ የትግል ስልት ነው። ይሁን እንጂ፣ “ብሔርተኝነት” በሚል መሪ ቃል፤ በክፍል አንድ ህዝብን ወደ ጦርነትና ጨቋኝ ስርዓት እንደሚወስድ፣ በክፍል … Continue reading ከጨቋኝ መንግስት በፊት ጭቆናን የተቀበለ ሕዝብ መቀየር አለበት (ክፍል-1)

10_ዓመት_ሕገ_መንግስት_አክብሩ_ያለ_ለ10ዓመት_አክብር_ሲባል!!!

የእኔ እና ኢህአዴግ ስምምነታችን በመርህ ደረጃ ነው። ዋስትናችን የሆነው ሕገ-መንግስት እንኳ የመርሆች ስብስብ ነው። ከ1987 እስከ 1997ዓ.ም ድረስ የነበረው ፖለቲካ "በመርህ” ደረጃ አለመስማማት ነበር። ለ10 ኢህአዴግ "ሕገ-መንግስት አክብሩ” ይል ነበር! ። ከ1997 እስከ 2007 ዓ.ም ግን ከሞላ-ጎደል በህግና መመሪያዎች ላይ ሆነ እና ኢህአዴግ በተራው ለ10 ዓመታት "ሕገ-መንግስት አክብር” ተብሎ ቢለመን የሚሰማ አይመስልም። ህግና መመሪያዎች ሲወጡና … Continue reading 10_ዓመት_ሕገ_መንግስት_አክብሩ_ያለ_ለ10ዓመት_አክብር_ሲባል!!!