“የሕወሓት ሹም ሽር የአንድ ፓርቲ ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ ነው” አቶ ገብሩ አስራት

የሕወሓት ሹም ሽርም ሆነ እግድ አንዱ ሥርወ መንግሥት ገርስሶ ሌላ ሥርወ መንግሥት ሥልጣን እንዲይዝ ያደረገ የአንድ ፓርቲ ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ ነው ሲሉ አቶ ገብሩ አስራት ተቹ። ዋሺንግተን ዲሲ —  ሕወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ሁለት ወራት ለሚጠጋ ጊዜ ስበሰባና ግምገማ አካሂዶ በሥራ አስፈፃሚ አባላት ላይ የማገድና ከሥልጣናቸው የማንሳት እርምጃ መውሰዱ ይታወሳል። በትላንትናው ዕለት ደግሞ አዲስ ሊቀመንበር መርጦ … Continue reading “የሕወሓት ሹም ሽር የአንድ ፓርቲ ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ ነው” አቶ ገብሩ አስራት