“የሀገሪቱ ሁኔታ የማይመለስበት ደረጃ ላይ ተደርሷል”

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እና ሀብታሙ አያሌው በቪኦኤ ራዲዮ "የሀገር ጉዳይ" በተሰኘው ፕሮግራም ያደረጉትን ውይይት ይህን ሊንክ በመጫን ማዳመጥ ትችላላችሁ (Youtube)፡፡ 

የጭካኔ ተግባርን ለፈፀመና ለተፈፀመበት እኩል አዝናለሁ፣ አስፈፃሚው ግን አጠላለሁ (ለሀብታሙ አያሌው)

ትላንት ሀብታሙ አያሌው በእስር ላይ ሳለ የደረሰበትን የስቃይ ምርመራ አስመልክቶ ከአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጋር ያደረገውን ቃለ-ምልልስ ሰማሁት። በቃለ-ምልልሱ የገለፃቸው የጭካኔ ተግባራት እጅግ በጣም የሚዘገንኑና ለመስማት እንኳን የሚሰቀጥጡ ናቸው። ከዚህ በተጨማሪ፣ ከኢትዮጲያዊያን የሞራል ስነ-ምግባርና ባህል ውጪ ናቸው በሚል ያልገለፃቸው በምርመራ ስም የተፈፀሙ ሌሎች የጭካኔ ተግባራት መኖራቸውንም አያይዞ ገልጿል። በዚህ መሰረት፣ በሰው ልጅ ላይ በተግባር ለመፈፀም ይቅርና … Continue reading የጭካኔ ተግባርን ለፈፀመና ለተፈፀመበት እኩል አዝናለሁ፣ አስፈፃሚው ግን አጠላለሁ (ለሀብታሙ አያሌው)