የጥላቻ ፖለቲካ ባህላችን መቀየር አለበት! (በድሉ ዋቅጅራ)

የጥላቻ ፖለቲካ ስር አጎንቁሎ፣ መሬት ይዞ መጽደቅ የጀመረው በደርግ አገዛዝ ዘመን ነው፡፡ የዘመነ ደርግ ፖለቲካ የአንድ እናት፣ የአንድ ሀገር ልጆች ወገን ለይተው የተገዳደሉበት የጭካኔና የጥላቻ ፖለቲካ ነበር፡፡ ደርግ የተካው የኢህአዴግ ዘመን ደግሞ ጥላቻው አብቦ አፍርቷል፡፡ . . . . ጥላቻ የማሰብን ሀይል ይሰልባል፤ ለተጨባጭ ነባራዊ ሁኔታችን እንድንታወር ያደርጋል፡፡ ጥላቻ ከመረዘው ህሊና የሚመነጩ ተግባራትን በጤነኛ ተጠየቃዊ … Continue reading የጥላቻ ፖለቲካ ባህላችን መቀየር አለበት! (በድሉ ዋቅጅራ)

አፓርታይድ ክፍል-10፡- በአንድ ሕዝብ ላይ የተለየ ጥላቻ የሚኖረው የአፓርታይድ መደበቂያ ሲሆን ነው!

በወቅታዊ የሀገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታ ላይ ሃሳብና አስተያየት መስጠትና በምክንያት ላይ የተመሰረተ ውይይት ማድረግ እጅግ በጣም ከባድ እየሆነ መጥቷል። በተለይ ደግሞ ከሕወሃት/ኢህአዴግ ጋር በተያያዘ የሚሰነዘሩ ሃሳቦችና አስተያየቶች ብዙውን ግዜ አቅጣጫቸውን ይስታሉ። በተመሣሣይ፣ በትግራይ ክልል የሚስተዋሉ ማህበራዊ፥ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮችን በማንሳት በጥሞና መወያያት የማይቻልበት ደረጃ ላይ ተደርሷል። ከሌሎች ብሔሮች እና ፓርቲዎች ጋር በተያያዘ ተመሳሳይ የተዛባ አመለካከትና አለመግባባት … Continue reading አፓርታይድ ክፍል-10፡- በአንድ ሕዝብ ላይ የተለየ ጥላቻ የሚኖረው የአፓርታይድ መደበቂያ ሲሆን ነው!