ልዩነት እና ተመሣሣይነት| ፍቅር ጥናት ምርምር በአስተርጓሚ

ባለፈው ክፍል “ባርነትን ሳያውቁ ነፃነትን የሚናፍቁ ህዝቦች” በሚል ርዕስ ባቀረብኩት ፅሁፍ አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት አስተሳሰብ ባርነት (Conceptual Colonization) ስር እንዳሉ ለማሳየት ሞክሬያለሁ። የኢትዮጲያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የጥናትና ምርምር ሥራና አሰራርን እንደመነሻ በመውሰድ በሀገሪቱ ያለውን የሥነ-ዕውቀት ቀውስ (Epistemological Crisis) ለማሳየት እሞክራለሁ። በዋናነት በማህበራዊ ሣይንስ ዘርፍ የከፍተኛ ት/ት ተቋማት መምህራንና ተመራማሪዎች፣ እንዲሁም የሁለተኛ ድግሪ ተማሪዎች የሚሰሯቸው ጥናታዊ … Continue reading ልዩነት እና ተመሣሣይነት| ፍቅር ጥናት ምርምር በአስተርጓሚ