Ethiopia: Political prisoners and their accounts of Torture

26TH NOVEMBER 2017 BY ADMIN PDF: AHRE.Report.Part II.2017 Part II. This is the second part of torture accounts of prisoners in Ethiopia’s prisons. Association of Human Rights in Ethiopia (AHRE) has gathered testimonies of torture and other inhuman and illegal treatments of prisoners in detention centres, prisons, military camps, and other undisclosed areas.  The selected stories are translated … Continue reading Ethiopia: Political prisoners and their accounts of Torture

​በ16 እስረኞች ላይ በምርመራ ወቅት የደረሰ ጉዳት

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮምሽን በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የክስ መዝገብ በቂሊንጦ ቃጠሎ ሰበብ የተከሰሱ 16 እስረኞች ላይ በምርመራ  ወቅት የደረሰባቸውን ጉዳት በሪፖርቱ አኳትቷል። በዚህም መሰረት:_ ከበደ ጨመዳ: ቀኝ እጅ ላይ ትንሽ ጠባሳ፣ ቀኝ እግር አውራ ጣት ስብራት፣ ኢብራሂም  ካሚል: ቀኝ  እግር ላይ ጠባሳ፣  ግራ እጅ ላይ ጠባሳ፣ የካቴና እስር ምልክቶች አግባው ሰጠኝ: ግራ ታፋ … Continue reading ​በ16 እስረኞች ላይ በምርመራ ወቅት የደረሰ ጉዳት

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እየተፈፀሙ ያሉ በደሎች፡ ከታራሚዎች የቀረበ አቤቱታ

ቀን 23/02/2010 ዓ/ም የመ/ቁ 200109 ለፌ/ከ/ፍ/ቤት ልደታ ም/19ኛ ወ/ችሎት    አ/አበባ አመልካቾች፡-                    1ኛ) ኦሊያድ በቀለ                    2ኛ) ኢፋ ገመቹ                    3ኛ) ሞይቡል ምስጋኑ               … Continue reading በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እየተፈፀሙ ያሉ በደሎች፡ ከታራሚዎች የቀረበ አቤቱታ

​ሰብዓዊነት ሲጠፋ የዜጎች መከራ “ቁጥር” ይሆናል!

በሶማሊና ኦሮሚያ አዋሳኝ አከባቢዎች በተከሰተው ግጭት ከተፈናቀሉት ውስጥ የወሊሶ አከባቢ ተወላጅ የሆኑት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የወሊሶ ካምፓስ ውስጥ ለጥቂት ቀናት አርፈው ነበር። ያፈሩትን ሃብትና ንብረት ተዘርፈው፣ ነፍሳቸውን ለማዳን ሸሽተው የመጡ ናቸው። የደረሰባቸውን በደል፣ የተመለከቱትን ግፍና አሰቃቂ ድርጊት ለመናገር እንኳን ይሰቀጥጣቸዋል።  አብዛኞቹ ደጋግመው የሚያነሱት “ISIS” የተባለው አሸባሪ ቡድን በሊቢያ በዜጎቻችን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ድርጊት በሀገር ልጅ፣ ያውም … Continue reading ​ሰብዓዊነት ሲጠፋ የዜጎች መከራ “ቁጥር” ይሆናል!

“ግፍና አፈና አመፅን ይወልዳል!” ያሬድ ሃይለማሪያም

ሰብአዊ መበቶችን በመጣስ፣ ግፍ በመፈጸምና አፈናን በማጠናከር እደሜ የሚሸምት የአገዛዝ ሥርዓት የእያንዳንዱን ሰው መንፈሳዊና አካላዉ ጥንካሬ የማዳከም፣ ቅስምን የመስበርና ፍርሃትን የማንገስ ከፍተኛ አቅም እንዳለው ሁሉ በብሶት የሚወለዱ፣ እምቢኝ ለግፈኞች፣ እምቢኝ ለአንባገነኖች፣ እምቢኝ ለነጻነቴ የሚሉ መንፈሰ ጠንካራ ጀግኖችንና ታጋዮችንም ይወልዳል:: የአለማችን ስመ ጥርና ዘመን የማይረሳቸው የነጻነት ታጋዮች እነ ማህተመ ጋንዲ፣ ማርቲን ሉተር ኪነግ፣ ማንዴላ፣ ኡንግ ሳን … Continue reading “ግፍና አፈና አመፅን ይወልዳል!” ያሬድ ሃይለማሪያም

ሰው ወይም አውሬ፡ እስከ መቼ እንደ አውሬ እያደናችሁን፣ እንደ ሰው እየተሰቃየን እንኖራለን?

በመጀመሪያ ለዚህ ፅኁፍ መነሻ ከሆነኝ የሰቆቃ ታሪክ የተወሰነ ቀንጭቤ ላካፍላችሁ፡- “…ሴትነቴን ተመስርተው ጥቃት ፈፅመውብኛል፤ ሴት ሆኜ መፈጠሬን እንድጠላ የሚያደርጉ ተግባራትን ፈፅመውብኛል፣ እርቃኔን አቁመው ተሳልቀውብኛል፣ የእግር ጥፍሮቼን መርማርዎቼ ነቃቅለዋቸዋል። ጥፍሮቼን ከነቀሉ በኋላም ጥፍሮቼ የነበሩበትን ቦታ ቁስል እየነካኩ አሰቃይተውኛል፣…” በእርግጥ ይህ ነፍስህ ሲዖል ስትገባ የሚያጋጥማት ስቃይና መከራ አይደለም። ከዚያ ይልቅ፣ የኢህአዴግ መንግስትን በመቃወምህ ብቻ ተይዘህ መሃል አዲስ … Continue reading ሰው ወይም አውሬ፡ እስከ መቼ እንደ አውሬ እያደናችሁን፣ እንደ ሰው እየተሰቃየን እንኖራለን?

“የእንካ ግን አትንካ ፖለቲካ!”

የኢ.ፊ.ዴ.ሪ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 29 እያንዳንዱ ኢትዮጲያዊ “የአመለካከትና ሃሳብን በነፃ የመያዝና የመግለጽ ነፃነት” እንዳለው ይደነግጋል። በአንቀፅ 30 ደግሞ እያንዳንዱ ኢትዮጲያዊ “የመሰብሰብ፥ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግና አቤቱታን የመግለፅ መብት አለው” ይላል። ነገር ግን፣ ባለፉት አመታት እንደታየው ሃሳብና አመለካከታቸውን በነፃነት የሚገልፁ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያንና የመብት ተሟጋቾች ለእስርና ስደት ተዳርገዋል። በተመሣሣይ፣ ባለፉት አስርና አስራ አምስት አመታት እንደታዘብነው፣ ለተቃውሞ አደባባይ ከወጡ ዜጎች … Continue reading “የእንካ ግን አትንካ ፖለቲካ!”

አፓርታይድ ክፍል-9፡- ጨቋኝ ስርዓት እየገደለ ያስፈራራል! አፓርታይድ ግን እያዋረደ ይገድላል!!

በእርግጥ አፓርታይድ ጨቋኝ ስርዓት ነው። አንደ ማንኛውም ጨቋኝ ስርዓት የብዙሃንን መብትና ነፃነት አያከብርም። አፓርታይድ ግን የብዙሃንን መብትና ነፃነት አለማክበሩ እንዳለ ሆኖ የአንድን ማህብረሰብ የበላይነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተዘረጋ ስርዓት ነው። በከፍል ስምንት እንደተገለፀው፣ “እኩልነት” (equality) የሰው ልጆች ተፈጥሯዊ ባህሪ ሲሆን “ፍርሃት” (fear) ደግሞ የጨቋኞች መርህና መመሪያ ነው። የአፓርታይድ ስርዓት ግን ከፍርሃት በተጨማሪ ሌላ አንድ መርህና መመሪያ … Continue reading አፓርታይድ ክፍል-9፡- ጨቋኝ ስርዓት እየገደለ ያስፈራራል! አፓርታይድ ግን እያዋረደ ይገድላል!!

አምባገነኖች የሚጠሉትና የሚፈሩት እውነትን ነው!

ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በኒጄር፥ ኒያሜ ከተማ በአፍርካ የሰብዓዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብት አያያዝ ዙሪያ የተለያዩ ሰብሰባዎች እየተካሄዱ ይገኛሉ። በመጀመሪያዎቹ አምስት ቀናት በተካሄደው ስብሰባ ከ28 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ በሰብዓዊ መብት ዙሪያ የሚሰሩ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (NGOs) ተሳታፊ ሆነዋል። እኔም በቦታው የተገኘሁት በአፍሪካ ስላለው የኢንተርኔት ነፃነት፡ “Internet Freedom in Africa” በሚል ርዕስ ያለኝን ልምድና ተሞክሮ እንዳካፍል ተጋብዤ ነበር። … Continue reading አምባገነኖች የሚጠሉትና የሚፈሩት እውነትን ነው!

የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት፡ የዜጎች ፍርሃት ለአምባገነኖች ሕይወት ነው!

1: ሻዕቢያን ፈርቶ ኢትዮጲያን…. ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በኒጄር፥ ኒያሜ ከተማ በአፍርካ ሀገሮች የሰብዓዊ መብት አያያዝ ዙሪያ የተለያዩ ሰብሰባዎች እየተካሄዱ ይገኛሉ። በተወሰኑ ሰብሰባዎች ላይ የመታደም እድሉ ገጥሞኝ ነበር። ከእነዚህ ውስጥ የተባበሩት መንግስታት የኤርትራ ልዩ ራፖርተር (UN Special Rapporter on Eritrea) የሆኑት ¨Sheila Keetharuth” ስለሀገሪቱ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ሪፖርት ያቀረቡበት ስብሰባ አንዱ ነው። ከዚህ በተጨማሪ፣ የተለያዩ የአፍርካ … Continue reading የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት፡ የዜጎች ፍርሃት ለአምባገነኖች ሕይወት ነው!