የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ዮናታን ተስፋዬ ከወንጀል ነፃ ስለመሆኑ ያረጋገጠ ነው!

ባለፈው የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አቶ ዮናታን ተስፋዬ በፌስቡክ ገፁ ላይ ባወጣቸው ፅኁፎች ምክንያት ተከስሶ “ጥፋተኛ” መባሉ አግባብ እንዳልሆነ ገልጩ ነበር። በዛሬው ዕለት ደግሞ ፍርድ ቤቱ በስድስት አመት ከስድስት ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑ ተዘግቧል። የፍርድ ቤቱን የጥፋተኝነትና የቅጣት ውሳኔ አስመልክቶ በተደጋጋሚ የሚጠቀሰው፣ እንዲሁም በክስ ቻርጁ ላይ አንደኛ ተራ ቁጥር ላይ የተጠቀሰው የክስ ማስረጃ የሚከተለው … Continue reading የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ዮናታን ተስፋዬ ከወንጀል ነፃ ስለመሆኑ ያረጋገጠ ነው!