ጥቂት ዕውነቶች ስለጣና ሐይቅ

በሙሉቀን ተስፋው (Save Lake Tana) ከ10% እስከ 15% ወይም ከሦስት ሚሊዮን በላይ የሚሆነው የዐማራ ሕዝብ ኑሮው የተመሠረተው በጣና ሐይቅ ላይ ነው፡፡ የባሕር ዳር ከተማን ጨምሮ በምዕራብ ጎጃም፣ በደቡብና በሰሜን ጎንደር ዞኖች የሚገኙ 54 ቀበሌ ገበሬ ማኅበራት ኢኮኖሚያዊ መሠረታቸው ከጣና ሐይቅ በሚገኝ የአሣ ምርትና መስኖ ነው፡፡ የኢትዮጵያን 50% የንጹህ ውኃ ክምችት የያዘ ጣና ነው፡፡ ከ40 በላይ … Continue reading ጥቂት ዕውነቶች ስለጣና ሐይቅ