አብረን እየኖር ተለያይተናል: ነፃነት ያስፈልገናል! (ክፍል-2)

እስኪ ልጠይቅህ ወዳጄ፣…”ኢትዮጲያዊ ነህ?” መልስህ “አዎ” ከሆነ አንዴ ቆየኝ፣ “አይደለም” ከሆነ ደግሜ ልጠይቅህ፣ “እሺ…ምንድን ነህ?” ከዜግነት ይልቅ ብሔር አስቀድመህ፤ “መጀመሪያ ኦሮሞ ነኝ፥ አማራ ነኝ፥ ትግራዋይ ነኝ፥ … ቀጥሎ ደግሞ ‘ኢትዮጲያዊ ነኝ’” ከሚሉት ጎራ ነህ። አሁንም መልስህ “አዎ” ከሆነ መልካም፣ አይደለም ከሆነ ደግሞ “ታዲያ አንተ ማን ነህ?” ከደርግ ቀይ-ሽብር ወይም ከኢህአዴግ ፀረ-ሽብር በተዓምር ተርፈህ አሊያም በዲቪ-ሎቶሪ … Continue reading አብረን እየኖር ተለያይተናል: ነፃነት ያስፈልገናል! (ክፍል-2)

ሁሉም ሰው ለራሱ ነፃ-አውጪ፣ በራሱ ነፃ-ወጪ ነው!

ነፃነት ምንድነው? “ፍቃድ” (Will) ማለት በሃሳብ ላይ ብቻ በመመስረት አንድን ነገር ለመፍጠር ወይም ለማድረግ መሞከር ነው። አንድ ሰው፣ የተወሰነ ሃሳባዊ ወይም አካላዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ወይም ባለማድረግ ፍቃዱን በተግባራዊ እንቅስቃሴ ሲገልፅ መፍቀድ ወይም መምረጥ (willing or volition) ይባላል። “ፍቃደኛ” (voluntary) የሚለው ደግሞ በራስ ሃሳብ ላይ ተመስርቶና ያለ ምንም ውጫዊ ኃይል አስገዳጅነት መንቀሳቀስ ወይም ከእንቅስቃሴ መቆጠብ እንደማለት … Continue reading ሁሉም ሰው ለራሱ ነፃ-አውጪ፣ በራሱ ነፃ-ወጪ ነው!

ዜጎች የሚፈሩት መንግስት ይወድቃል! 

ነፃነት ለሰው ልጅ የተሰጠ ተፈጥሯዊ ፀጋ ነው። በነፃነት ማሰብ፣ መናገርና መፃፍ የሰው ተፈጥሯዊ ባህሪ፥ የሰውነት (የሰብዓዊነት) መገለጫ ነው። በመሆኑም፣ ነፃነት የሌለው ሰው ሰብዓዊ ክብሩን የተገፈፈ ነው። ሰዎችን በነፃነት ከመኖር፥ ከማሰብ፥ ከመናገር፥ ከመፃፍ፥… የሚያግዱ በሙሉ የሰው ልጅን ተፈጥሯዊ ባህሪ ለመግፈፍ የሚጥሩ ናቸው። የሰው ልጅ የተፈጠረው ከምንም ዓይነት እዳና እገዳ ነፃ ሆኖ ሕይወትን በነፃነት እንዲኖር ነው። የሁሉም … Continue reading ዜጎች የሚፈሩት መንግስት ይወድቃል! 

ከአገር አልባዎች የተላከ

ውድ ባለ-አገሮች፣…እንዴት ይዟችኋል? አገር-ሰፈሩ፥ አየር-ምድሩ ሰላም ነው? …ዘመድ-አዝማድ አማን ነው? ባለሃብትና ባለስልጣናት እንዴት ናቸው? እናንተ እንዴት ናችሁ፣ እኛ "አለን'ም"…"የለንም"…እንዲያ እንኳን ብንል ሰሚ የለም፣… ሰሚ ቢገኝ አማኝ-ታማኝ የለም። ሰምተው አያዳምጡንም፣ አይተው አይቀበሉንም። ባላአገሮች…"የለንም" እንዳንል አፍ አለን፣ "አለን’ም" እንዳንል ሰሚ የለንም። ግራ እንደተጋባን፣ ሳንሰማ ተስማምተን፣ ሳይገባን ተግባብተን፣ በሆነው-ባልሆነው እየተወዛገብን፤ …ስንገድል-ስንሞት፣ ስናስር-ስንፈታ፣ ትወልድ በትውልድ፣ መንግስት በመንግስት ቢተካም በእኛ … Continue reading ከአገር አልባዎች የተላከ

እድገት በልዩነት

በአጠቃላይ በማህብረሰቡ ውስጥ የለውጥና መሻሻል መንፈስ እንዲሰርፅ፣ በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሕይወት እድገትና ብልፅግና እንዲረጋገጥ፣ የሀገሪቱ የፖለቲካ አስተዳደር ልዩነትን በአግባቡ ማስተናገድ የሚችል መሆነ አለበት።

How #ETHIOPIA ended up with the magnificent palaces and gorgeous temples of the AXUMITE CIVILIZATION: Despotism of custom – the standing hindrance to human advancement! …Consistent from CHINESE to EUROPEAN CIVILIZATION

The despotism of custom is everywhere the standing hindrance to human advancement, being in unceasing antagonism to that disposition to aim at something better than customary, which is called, according to circumstances, the spirit of liberty, or that of progress or improvement. The spirit of improvement is not always a spirit of liberty, for it … Continue reading How #ETHIOPIA ended up with the magnificent palaces and gorgeous temples of the AXUMITE CIVILIZATION: Despotism of custom – the standing hindrance to human advancement! …Consistent from CHINESE to EUROPEAN CIVILIZATION

Man was made by a good Being who takes delight in every nearer approach made by his creatures to the ideal conception embodied in them, every increase in any of their capabilities of comprehension..

Many persons, no doubt, sincerely think that human beings thus cramped and dwarfed, are as their Maker designed them to be; just as many have thought that trees are a much finer thing when clipped into pollards, or cut out into figures of animals, than as nature made them. But if it be any part … Continue reading Man was made by a good Being who takes delight in every nearer approach made by his creatures to the ideal conception embodied in them, every increase in any of their capabilities of comprehension..