ባርነት ልማድ በሆነበት ዴሞክራሲ ቅንጦት ይሆናል!

ሺህ አለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ “As an African citizen democracy is a luxury” በሚል ለቢቢሲ ሬድዮ ጋዜጠኛ የሰጠው አስተያየት በማህበራዊ ድረገፆች መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል። ትላንት በጉዳዩ ላይ የራሴን አስተያየት ሰጥቼ ነበር። ሆኖም ግን፣ አንዳንድ ጓደኞቼ የሃይሌ አስተያየት ትክክል ነው የሚል አቋም ሲያራምዱ ታዝቤያለሁ። “ለአንድ አፍሪካዊ ዴሞክራሲ ቅንጦት ነው” የሚል ጭብጥ ያለውን አስተያየት ትክክል ነው ብሎ ማሰብ … Continue reading ባርነት ልማድ በሆነበት ዴሞክራሲ ቅንጦት ይሆናል!