በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ መካከል ያለው ዋና “በሽታ” የፌደራሉ መንግስት ነው! 

ትላንት የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን በወጣው ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ የሕዝብ አስተያየት ለመሰብሰብ በተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ ተሳትፌ ነበር። የስብሰባው ቦታ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን አስተዳደር ፅ/ቤት አዳራሽ ነው። ተሰብሳቢዎቹ ደግሞ ከተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ ትምህርት ተቋማት፣ ሲቭል ማህበራት እና ሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ሲሆን የውይይቱ መሪዎች ደግሞ ከዞን አስተዳደር የመጡ … Continue reading በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ መካከል ያለው ዋና “በሽታ” የፌደራሉ መንግስት ነው! 

Advertisements

Addis has run out of space’: Ethiopia’s radical redesig

As Addis Ababa creaks under the weight of a mushrooming populace, sub-Saharan Africa’s largest housing project is under way. But who benefits? by Tom Gardner in Addis Ababa. Photographs by Charlie Rosser Wrapped in a white shawl and sporting a wide-brimmed cowboy hat, Haile stares out at his cattle as they graze in a rocky … Continue reading Addis has run out of space’: Ethiopia’s radical redesig

“ማስተር ፕላኑ ተመልሶ መጣ!” – ረቂቅ አዋጁ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ተመርቷል

26 November 2017 ዮሐንስ አንበርብር ፓርላማው ሐሙስ ኅዳር 14 ቀን 2010 ዓ.ም. የነበረውን መደበኛ ስብሰባ ለማካሄድ የሚያስፈልገውን ምልዓተ ጉባዔ ለጥቂት በማሟላት፣ ለዕለቱ በያዛቸው ሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በዕለቱ የነበረው መደበኛ ስብሰባ ከመበተን የተረፈውም ከአጠቃላይ አባላቱ 275 አባላት ብቻ ተገኝተው ነው፡፡ በሁለት ረድፍ ከተከፈለው የፓርላማው መቀመጫዎች በእጅጉ ሳስቶ የታየው የኦሕዴድ አባላት ረድፍ ነው፡፡  ፓርላማው … Continue reading “ማስተር ፕላኑ ተመልሶ መጣ!” – ረቂቅ አዋጁ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ተመርቷል

“አገር አቀፍ የከተማ ፕላን ሊዘጋጅ ነው” (ሪፖርተር)

15 October 2017 ዮሐንስ አንበርብር የአዲስ አበባና የአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ ማስተር ፕላን በገጠመው ተቃውሞ ከተሰረዘ በኋላ፣ የፌዴራል መንግሥት በመላ አገሪቱ የተቀናጀ የከተማ ፕላን ለመፍጠር ያረቀቀው አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡ ረቂቁ በሥራ ላይ የሚገኘውን የከተማ ፕላን አዋጅ ቁጥር 574/2000 ሙሉ በሙሉ የሚተካ ሲሆን፣ ዓላማውም በሥራ ላይ ያለው አዋጅ ላይ የታዩ የአፈጻጸም ችግሮችን … Continue reading “አገር አቀፍ የከተማ ፕላን ሊዘጋጅ ነው” (ሪፖርተር)

“የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር” እያሉ በነፃ አሳልፎ መስጠት አለ እንዴ?

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ ላይ አራት ግዜ አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል “እምብርት ላይ የምትገኝ በመሆኗ” ይላል። የሕገ-መንግስቱ አንቀፅ 49 (5) ግን አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል “መሃል” የሚገኝ መሆኑን የሚጠቅሰው “ሁለቱን በሚያስተሳስሩ አስተዳደራዊ ጉዳዮች” ሊኖሩ እንደሚችሉና በዚህም የክልሉ ልዩ ጥቅም ሊጠበቅለት ስለሚገባ ነው። የሕገ-መንግስቱ ድንጋጌ ታሳቢ ያደረገው አዲስ አበባ የክልሉ “እምብርት” በመሆኗ ላይ አይደለም። በ54ሺህ … Continue reading “የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር” እያሉ በነፃ አሳልፎ መስጠት አለ እንዴ?

በመልሶ ማልማት ፕሮግራም 360 ሔክታር መሬት ላይ የሚገኙ ነዋሪዎች ሊነሱ ነው

ከ54 ሺሕ ሔክታር የአዲስ አበባ ይዞታ 60 በመቶው መልሶ መልማት ያለበት ሲሆን፣ ቀሪው 40 በመቶ የማስፋፊያ ክልል ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በማስፋፊያ አካባቢዎች የሚገኙ ቦታዎች በማለቅ ላይ የሚገኙ በመሆናቸው፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚያካሂደውን የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ወደ መሀል ለማድረግ ማቀዱን ለማወቅ ተችሏል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የራሱን ማስተር ፕላን ተግባራዊ ሊያደርግ ነው

የአ.አ ከተማ መስተዳደር #የራሱን_ማስተር_ፕላን ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑ ተሰማ።

የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ማቋረጥ ስህተትን እንደ መሳሳት ነው

ከሁለት ሳምንት በፊት “ማስተር ፕላን፦ የችግሩ መነሻ እና መድረሻ” በሚል ርዕስ አንድ ፅሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡ የፅሁፉ ዋና መልዕክት ጠቅለል ተደርጎ ሲቀመጥ፤ “የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ፤ በኦሮሚያ ክልል እየታየ ላለው የሕዝብ ተቃውሞ እንደ ዋና መነሻ ምክንያት፣ እንዲሁም፣ የማስተር ፕላኑ መተግበር ከተማዋ ከተመሰረተችበት ግዜ ጀምሮ በዙሪያዋ ባለው የኦሮሞ አርሶ-አደር ገበሬ ላይ ያደረሰችውን ኢኮኖሚያዊ፣ አስተዳደራዊና ማህበራዊ ችግሮች … Continue reading የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ማቋረጥ ስህተትን እንደ መሳሳት ነው