​የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ስብሰባውን አጠናቀቀ 

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ10 ቀናት በአዳማ ስብሰባውን ሲያካሂድ የቆየው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት/ኦህዴድ/ ማዕከላዊ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ስብሰባውን አጠናቋል። ማዕከላዊ ኮሚቴው በቆይታው ውስጠ ዴሞክራሲን ለማጎልበት፣ አንድነትን ለማጠናከር እና የአመራር ስብዕናን ለማጠናከር በጥልቀት ሲወያይ መቆየቱን ባወጣው መግለጫ ጠቁሟል።  በኢህአዴግ ምክር ቤት 14 አባላቱን ተጠያቂነትን ለማስፈን እና የተሻለ ትግልን ለማካሄድ በአዳዲስ … Continue reading ​የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ስብሰባውን አጠናቀቀ 

የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዝግ ስብሰባ በመቐለ

የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዝግ ስብሰባ መቀሌ ከተማ ላይ ቀጥሏል። ከዚህ ቀደም ከሥልጣን የተሰናበቱ አንጋፍ የድርጅቱ አባላትም ተገኝተውበታል። ሕወሃት የትግራይንና የኢትዮጵያን ሕዝብ በሚገባ አልመራም። አሁን የምንገኝበት አደጋ ላይ የወደቅነውም በሌሎቹ የትግል አጋሮቻችን በሆኑት ድርጅቶች ድክመት ሳይሆን ሥራችንንና ኃላፊነታችንን በሚጠበቀብን መንገድ ባለመፈፀማች ነው።  "ሌላውን ሰበብ ማድረግ አይገባንም" በሚል መንፈስ ማዕከላዊው ኮሚቴ ስብሰባውን ቀጥሏል ሲሉ … Continue reading የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዝግ ስብሰባ በመቐለ