“ኢብኮ (METEC) የድንጋይ ከሰል የመሸጥም ሆነ የማስተላለፍ ህጋዊ ፍቃድ የለውም!” የኦሮሚያ ውሃ ሃብት ቢሮ

ህገ-ወጥ የሆነ የኪራይ ሰብሳቢነት ተግባር በድብቅ ቢፈጸምም፣ ከብዙሀኑ ህዝብ እይታ ግን ፈጽሞ ሊሰወር አይችልም! (በኦሮሚያ ውሃ ቢሮ የተሰጠ መግለጫ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና የክልሉ ህብረተሰብ ከመቼዉም በላይ በህገ-ወጥ መልኩ የማዕድን ሀብትን በመዝረፍ፣ በመሸጥና በማስተላለፍ ላይ የተሠማሩ ልማታዊ ያልሆኑ ባለ ሀብቶችም ላይ ሆነ ግለሰቦች ላይ እርምጃን የመዉሰድ ተግባር አጠናክሮ በመቀጠል ላይ ይገኛል፡፡ በኦሮሚያ ክልል የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮረፖሬሽን … Continue reading “ኢብኮ (METEC) የድንጋይ ከሰል የመሸጥም ሆነ የማስተላለፍ ህጋዊ ፍቃድ የለውም!” የኦሮሚያ ውሃ ሃብት ቢሮ

OROMIA: METEC is Stripped of its Undeserved Mining Privilege in Ilu Ababora

The Corporation has created many inconveniences and mistrust among majority of the people and yet the bigger picture is why high rank government officials of Arkebe Equbay's critical position, go out of the economic policy framework of the Nation to order an illegal transaction of this height.