“​ማን ምን እየሰራ ነው?” ኢህአዴግ፥ ኦህዴድ፥ ጠ/ሚኒስትሩ፥ ህወሓትና ብአዴን

ኢህአዴግ ኢህአዴግ እንደ ድርጅት ከበፊቱ የተወሰነ መረጋጋት ቢያሳይም በግለሰብ ደረጃ ግን እስካሁን ድረስ ለመነጋገርና ስልክ ለመደዋወል እንኳን ያልቻሉ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች አሉ፡፡ ኩርፊያዉ ገና በደንብ አልቀዘቀዘም፡፡ እንደ ድርጅት የወደፊቱን አቅጣጫ እና ምናልባትም በመጣበት ርእዮተ አለም ይቀጥላል ወይስ የተወሰነ እራሱን እያላመደ የመቀየር አላማ አለዉ የሚለዉ በደንብ አለየም፡፡ የኢህአዴግ ጽ/ቤት አላፊ ተደርጋ የተሾመችዉ ሴትዮ ምናልባትም የምትታወቀዉ ሰወችን … Continue reading “​ማን ምን እየሰራ ነው?” ኢህአዴግ፥ ኦህዴድ፥ ጠ/ሚኒስትሩ፥ ህወሓትና ብአዴን