ሕወሃት/ኢህአዴግ መስራችና ከፍተኛ አመራር አቦይ ስብሃት ነጋ ከአዲስ ዘመን ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስከተለመደው ወጣ ያለና በገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ላይ ጠንከር ያለ ትችት የሰነዘሩበት ነው። አቦይ ስብሃት ከሁሉም ባለስልጣናት በተለየ ሃሳባቸውን በነፃነት ሲገልፁ በተደጋጋሚ ይስተዋላል። አሁንም የገዛ ፓርቲያቸውን ልክ-ልኩን ነገሩት እኮ! መቼም እንደሳቸው የተሰማውን በነፃነት መናገር የማይሻ ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም። ይሁን እንጂ፣ አሁን ባለው ሁኔታ ልክ እንደ … Continue reading “በማያዳምጡ ተናጋሪዎች” እና “የማይናገሩ አድማጮች” መካከል መደናቆር እንጂ መግባባት አይኖርም!
Tag: National Consensus
ብሔራዊ መግባባት ወይስ ግራ-መጋባት?
የሕወሃት/ኢህአዴግ መስራችና ከፍተኛ አመራር አቦይ ስብሃት ነጋ ከአዲስ ዘመን ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ ከተለመደው ወጣ ያለና በገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ላይ ጠንከር ያለ ትችት የሰነዘሩበት ነው። አቦይ ስብሃት ከሁሉም ባለስልጣናት በተለየ ሃሳባቸውን በነፃነት ሲገልፁ በተደጋጋሚ ይስተዋላል። አሁንም የገዛ ፓርቲያቸውን ልክ-ልኩን የነገሩት እኮ! መቼም እንደሳቸው የተሰማውን በነፃነት መናገር የማይሻ ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም። ይሁን እንጂ፣ አሁን ባለው ሁኔታ … Continue reading ብሔራዊ መግባባት ወይስ ግራ-መጋባት?