የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ባለመግባባት ቢቋጭ ግብፅ የምትወስዳቸው እርምጃዎች ሴናርዮዎች!!

(ፀሐፊ: Raphael Addisu|17 June, 2020) ሀ) ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ቀጥታ ጦርነት አትገባም!! ይህ የማይሆንበትና ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ቀጥተኛ የምድርም ሆነ የአየር ላይ ጦርነት ለመግጠም የማትደፍርባቸው ቢያንስ ሁለት ምክንያቶች:- 1ኛ.) በአለም አቀፍ ህግ መሰረት ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ለማወጅ የሚያበቁ መነሻዎች የሏትም:: ይህ ደግሞ ግብፅን የአንድን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መስራች አባል ሀገር የግዛት ሉዓላዊነት የተፃረረች (aggressor) የሚያደርጋት … Continue reading የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ባለመግባባት ቢቋጭ ግብፅ የምትወስዳቸው እርምጃዎች ሴናርዮዎች!!

‹‹የህዳሴው ግድብ ሐውልት ሳይሆን የኃይል ማመንጪያ ነው!›› ፕ/ር ያዕቆብ አርሳኖ

‹‹ ግድቡ ተሰርቶ እንደ ሐውልት የሚቆም ሳይሆን ውሃ ተሞልቶበት የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያመነጭ ነው ›› ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ በአአዩ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ ግብጽ የምትፈልገው እስካሁን የውሃ ተጋሪ አገሮችን ሳታስፈቅድ ከዚህም ባለፈ ምንም መረጃ ሳትሰጥ የጋራ የሆነውን የናይል ውሃ ስትጠቀም በቆየችበት መንገድ መቀጠልን ነው። አልፎ ተርፎም ሁሉም ውሃ የእርሷ፣ ሌሎች … Continue reading ‹‹የህዳሴው ግድብ ሐውልት ሳይሆን የኃይል ማመንጪያ ነው!›› ፕ/ር ያዕቆብ አርሳኖ

ICE Case Study, Nile: Environmental Problem

The nations are barely satisfied by what they now receive and it is foreseen that their needs will increase as populations rise, industrial growth takes place, and more land is irrigated with Nile water for agricultural use in nations besides Egypt. Egypt's cropland is already 100% irrigated, fostering an amazing reliance on the flow of … Continue reading ICE Case Study, Nile: Environmental Problem

NILE RIVER DISPUTE: ICE CASE STUDY (Part-II)

THE MODERN HISTORY OF THE NILE CONFLICT ***************************** The modern history of the Nile conflict began with the 20th century. The English were quick to realize the importance the river would have for their colonies. Over the centuries, in the swamps of the Sudd, strong winds and the force of the river had created natural … Continue reading NILE RIVER DISPUTE: ICE CASE STUDY
(Part-II)

NILE RIVER DISPUTE: ICE CASE STUDY (Part-I)

INTRODUCTION ***************************** Current tensions between Egypt and Sudan, its neighbor to the south, are merely a continuation of a two thousand year-old struggle over who will control the regions scarce water resources. As more of the nations in the Nile valley develop their economies, the need for water in the region will increase. And while … Continue reading NILE RIVER DISPUTE: ICE CASE STUDY (Part-I)

PM HMD and Hr. Alemayehu Tegenu !!! Don’t go to UN!!! Not on GRD!!! ******************************** In UN there has been no justice but mixing up of Politics with Economics!!! Ethiopia going to UN on GRD case means: 1. Justifying the imperialist claim of Egypt! 2. Seeking justice from an organization where justice never been served to a poor country! 3. Concieving that USA has a better interest with Ethiopia than Egypt!

አንዳንዴ እኛ ኢትዮጲያኖች “ሞኞች” ነን!!! አለም በፍትህ የምትመራ ይመስለናል::

በHiwot Treaty እንግሊዝ ዐፄ ዩሃንስን ካደች....በWucale Treaty ኢጣሊያ ዐፄ ሚኒልክን:: League of Nations ዐፄ ሃይለስላሴን ክዶ በመርዝ ጋዝ ስናልቅ አይቶ እንዳላየ ሆነ.... ኢሳያስ እንኯ በአቅሙ መለስን አልጄስ ላይ ሲሸውደው UN ሰምቶ እንዳልሰማ ሆኖ ዝም ብሎ እያለ አሁን #ሃይለማሪያም ደግሞ ግብፅን በ United Nations በአባይ ጉዳይ በተደራድሬ እረታለሁ ይለኛል:: ፍፁም አይሆንም!! ግብፅ ትረታናለች!! ለምን?? #አለም_በፍትህ_አትመራም!!! ይልቅ...."አለም … Continue reading አንዳንዴ እኛ ኢትዮጲያኖች “ሞኞች” ነን!!! አለም በፍትህ የምትመራ ይመስለናል::

የኢፔሪያሊስት ሃይሎች ሰላምን አይሹም!!!

በ1980ቹ መባቻ ላይ የኤርትራ መንግስትን ፀብ አጫሪ እንቅስቃሴን መሠረት ያደረገ ትንተና እና ቅድመ-ዝግጅት ባለማድረጋችን ብዙ መስዎት አስከፍሎናል:: ከዚህም በመማር ይመስላል መለስ ዜናዊ የአለም የሠላም ሽልማታቸው ሲቀበሉ "It is safe to say that 'all peoples want peace' but not safe to say 'all states want peace'" በማለት አፅንዖት ሰተው የተናገሩት:: የግብፅ መንግስት በዚህ አይን መታየት ይኖርበታል:: … Continue reading የኢፔሪያሊስት ሃይሎች ሰላምን አይሹም!!!