​ክፍት ደብዳቤ: “ህገ-ወጥ፥ ፀረ-ህዝብ እና ሕሊና-ቢስ አለመሆናችሁን አረጋግጡልን” 

ለ፡-ኢፊዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጉዳዩ፡- የአስቸኳይ ግዜ አዋጅን ውድቅ ስለማድረግ  የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት። በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 54(4) መሰረት እናንተ የመላው የኢትዮጲያ ሕዝብ ተወካዮች እንደሆናችሁ ይደነግጋል። በመሆኑም ተገዢነታችሁም፤ ሀ) ለሕገ መንግስቱ፣ ለ) ለሕዝቡ እና ሐ) ለሕሊናቸው ብቻ እንደሆነ ተደንግጓል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቲት 09/2010 ያወጀው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ግን ሀ) ሕገ … Continue reading ​ክፍት ደብዳቤ: “ህገ-ወጥ፥ ፀረ-ህዝብ እና ሕሊና-ቢስ አለመሆናችሁን አረጋግጡልን” 

ግልፅ ደብዳቤ ለጠ/ሚ ኃ/ማሪያም፡ “በሕዝብ ላይ ጦርነት አውጀዋል”

ክቡር ጠ/ሚኒስተር ኃ/ማሪያም ሰላምና ጤና ከእርስዎ ጋር ይሁን። ስሜ ስዩም ተሾመ ይባላል። በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የወሊሶ ካምፓስ መምህር ነኝ። በትርፍ ግዜዬ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የትንታኔ ፅሁፎችን እፅፋለሁ። በእርግጥ መፃፍ የጀመርኩት ከዘጠኝ ወር በፊት ሲሆን እኔ በምኖርበት ወሊሶ ከተማ የታየውን ከፍተኛ የሕዝብ ተቃውሞ በማስመልከት ነው። ከዚያ በኋላ ከ50 በላይ ፅሁፎችን በድረገፅ ላይ አውጥቼያለሁ። ከፅሁፎቼ ውስጥ “በቀውሱ የህዳሴን … Continue reading ግልፅ ደብዳቤ ለጠ/ሚ ኃ/ማሪያም፡ “በሕዝብ ላይ ጦርነት አውጀዋል”