​ሕወሃት የሞተው እውነት መስማትና ማየት ያቆመ ዕለት ነው!

ዛሬ በአዲስ ስታንዳርድ በኩል አፈትልኮ የወጣውን ሰነድ ጨምሮ ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን ለመመልከት እድሉ ገጥሞኝ ነበር፡፡ በአጠቃላይ የተጠቀሰው ሰነድ የተዘጋጀው በህወሃት/ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮች ሃሳብና ፍላጎት እንደሆነ መረጃዎቹ ያመለክታሉ፡፡ በተመሣሣይ ህገ-መንግስቱን በሚንድ መልኩ ከተዘጋጀው የብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት በስተጀርባ ያሉት እነዚሁ ከፍተኛ የህወሃት አመራሮች ናቸው፡፡  እስኪ ለመነሻ ያህል በተጠቀሰው ሰነድ በወቅታዊ የሀገራችንን ሁኔታ የቀረበውን ትንታኔ በከፊል እንመልከት። በመጀመሪያ ደረጃ … Continue reading ​ሕወሃት የሞተው እውነት መስማትና ማየት ያቆመ ዕለት ነው!

ደርግና ኢህአዴግ፡ ጨቋኝ ስርዓት የሚፈጠረው በልሂቃን መከፋፈል ነው!

ባለፈው ዓመት የቀድሞ የአየር ኃይል ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት (ጆቤ) “ድርግነት እያቆጠቆጠ - ዴሞክራሲ እየጨላለመ ነው - ሕዝቦች ጠንቀቅ በሉ” በሚል ርዕስ ማሳሰቢያ አዘል ፅሁፍ አውጥተው ነበር። ነገር ግን፣ እንደ ጄ/ል አበበ ያሉ የቀድሞ ጦር አዛዦች ራሳቸው የገረሰሱት የድርግ ስርዓት “ተመልሶ ሊመጣ ነውና ተጠንቀቁ” የሚል ማሳሰቢያ መስጠታቸው ለብዙዎች ግራ ያሰኛል። ምክንያቱም፣ በደርግም ሆነ በኢህአዴግ ዘመን በዜጎች … Continue reading ደርግና ኢህአዴግ፡ ጨቋኝ ስርዓት የሚፈጠረው በልሂቃን መከፋፈል ነው!

“አዎ… የትግራይ/ሕወሃት የበላይነት አለ!”

ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል “የትግራይ የበላይነት አለ ወይ?” ለሚለው ጥያቄ ዝርዝር ምላሽ ሰጥተዋል። “የትግራይ የበላይነት የለም” በሚል ካቀረቧቸው ማስረጃዎች ውስጥ ሁለት ነጥቦች በዋናነት የሚጠቀሱ ናቸው። የመጀመሪያው የፌዴራሊዝም ስርዓቱ የአንድ ብሔር (ክልል) የበላይነትን አያስተናግድም የሚል ነው። ሁለተኛው ደግሞ የሕወሃት አባላት በኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሆነ ካቢኔ ውስጥ የስልጣን የበላይነት የላቸውም የሚል ነው። ነገር ግን፣ የአንድ ብሄር (ቡድን) … Continue reading “አዎ… የትግራይ/ሕወሃት የበላይነት አለ!”