“የእንካ ግን አትንካ ፖለቲካ!”

የኢ.ፊ.ዴ.ሪ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 29 እያንዳንዱ ኢትዮጲያዊ “የአመለካከትና ሃሳብን በነፃ የመያዝና የመግለጽ ነፃነት” እንዳለው ይደነግጋል። በአንቀፅ 30 ደግሞ እያንዳንዱ ኢትዮጲያዊ “የመሰብሰብ፥ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግና አቤቱታን የመግለፅ መብት አለው” ይላል። ነገር ግን፣ ባለፉት አመታት እንደታየው ሃሳብና አመለካከታቸውን በነፃነት የሚገልፁ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያንና የመብት ተሟጋቾች ለእስርና ስደት ተዳርገዋል። በተመሣሣይ፣ ባለፉት አስርና አስራ አምስት አመታት እንደታዘብነው፣ ለተቃውሞ አደባባይ ከወጡ ዜጎች … Continue reading “የእንካ ግን አትንካ ፖለቲካ!”

ልዩ ጥቅም ወይስ ልዩ ግዴታ? (በተመሥገን ተሠማ አፍሬ)

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ፣ የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን የሚያስችለውን አዋጅ አጽድቆ  ረቂቁን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል፡፡ ይህ ረቂቅ አዋጅ፣ በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 49 ንዑስ አንቀጽ 5 ድንጋጌ መሠረት ኦሮሚያ ክልል ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሊያገኝ የሚገባውን ልዩ ጥቅምና በከተማ አስተዳደሩ ውስጥ ሊኖረው የሚገባውን የአስተዳደር … Continue reading ልዩ ጥቅም ወይስ ልዩ ግዴታ? (በተመሥገን ተሠማ አፍሬ)

The_Interplay_between_Economic_Freedom_and_Democracy_or_Political_Freedom

The_Interplay_between_Economic_Freedom_and_Democracy_or_Political_Freedom ******* By empowering people to exercise greater control of their daily lives, economic freedom ultimately nurtures political reform as well by making it possible for individuals to gain the economic resources necessary to challenge entrenched interests or compete for political power, thereby encouraging the creation of more pluralistic societies. Pursuit of greater economic freedom … Continue reading The_Interplay_between_Economic_Freedom_and_Democracy_or_Political_Freedom