የመንጋ ፍትሕ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ

የመንጋ ፖለቲካ እና የመንጋ ፍትሕ የትም ሃገር ሊከሰት የሚችል ነገር ነው። ተከስቶም ያውቃል።  የዘርፉ ባለሙያዎች ዋነኛ ምክንያቱ "በተቋማት እና በመንግሥት የተቆጣ ሕዝብ፣ ከምሬት እና ከቁጭት የተነሳ ለውጥ ፈላጊ ሕዝብ በሥሜት የሚወስደው በቀል አዘል "የፍትሕ ጥያቄ" ነው" ይሉታል።  በዚያ መልኩ ስንረዳው መፍትሔው ቀላል ይሆናል።  ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንጋ ፖለቲካውን እና የመንጋ ፍትሕን በዋነኛነት በሕዝብን ይሁኝታ (ለመልካም እሴት በመገዛት) … Continue reading የመንጋ ፍትሕ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ

 የለውጥ  እርምጃ  እንዳይቀለበስ

በ ሱራፌል ተሾመ (ዶ/ር) በዘመናት ህዝባዊ ብሶት የተለኮሰው የለውጥ ባቡር ይገሰግሳል:: ባንድ በኩል የህዝብ ድምጽ ከመሪ አፍ ሲወጣ እየሰማን ነው:: በሌላ በኩል ደግሞ በአፋኝነት በተደራጀ ሙስና እና በማን አለብኝነት ዘመናቸውን የፈጁ የያለፈው ዘመን አዋካቢዎች የለውጡን ባቡር በቻሉት መጠን ለመግታትና የለውጡን አራማጆች ከፋፍሎ እየተሰበከ ባለው አንድነት ላይ ጥላሸት ለመቀባት ጊዜ እያባከኑ አይደለም:: ይህን ጥረታቸውን ስልጣኑንና መላው … Continue reading  የለውጥ  እርምጃ  እንዳይቀለበስ

በጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚወሰዱ እርምጃዎች ዙሪያ የተካሄደ የራዲዮ ውይይት (ዶይቼ ቬለ)

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መግባባት እንዲሰፍንባት በሚሞክሩባት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር በምትገኘው ሀገር አሁንም የሰዎች መፈናቀል፤ የሕይወት መጥፋት እና ጉዳት ዜና እንደሆነ ቀጥሏል። አዲስ ራዕይ ይዘው መነሳታቸውን የሚገልፁት ጠቅላይ ሚኒስትር ጥረት የሚያበረታታ መሆኑን ብዙዎች ይስማሙበታል። ግን ደግሞ ራዕይ ጥረታቸው እንዲሳካ የገለልተኛ ተቋማት ነገር ቅድሚያ ቢሰጠዉ ያሳስባሉ። ባለፉት ሳምንታት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያከናወኗቸው እንቅስቃሴዎችና ርምጃዎች ተስፋ ሰጪዎች … Continue reading በጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚወሰዱ እርምጃዎች ዙሪያ የተካሄደ የራዲዮ ውይይት (ዶይቼ ቬለ)

“ሰው ሰው የሚሸቱ” መሪዎች ያስፈልጉናል!

የለንደን ስኩል ኦፎ ኢኮኖሚክስ ዳይሬክተር የነበረው “Anthony Giddens” ስለ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታና የለውጥ ሂደት በሰጠው ትንታኔ በ1989 ዓ.ም (እ.አ.አ.) የታየውን የሶፌት ህብረት መፈራረስ እንደማሳያ ይጠቅሳል። በወቅቱ በተለያዩ የምስራቅ አውሮፓ ሀገራት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ ለተቃውሞ ወደ አደባባይ ወጥቶ ነበር። ሆኖም ግን፣ በዓለም ታሪክ ከታዩት አብዮቶች ሁሉ በተለየ፣ በጣም ዝቅተኛ ሁከትና ብጥብጥ (violence) የተከሰተበት እንደሆነ ይጠቀሳል። … Continue reading “ሰው ሰው የሚሸቱ” መሪዎች ያስፈልጉናል!

ዶ/ር አብይ እና ህወሓቶች፡ ለይቶ ማስር ወይስ አብሮ መስራት?

ኢህአዴግ ውስጥ ስለተደረገው አመራር ለውጥና ለውጡ የተካሄደበትን ሁኔታ አስመልክቶ የተለያዩ ሃሳቦችና አስተያየቶች ይሰጣሉ፡፡ አንዳንድ ተቃዋሚዎች ኢህአዴግ የአመራር ለውጥ ያደረገው በሀገሪቱ እየታየ ያለውን ህዝባዊ አመፅና ተቃውሞ ለመግታት እንደሆነ ሲገልፁ ይሰማል፡፡ በሌላ በከል አንዳንድ የህወሓት/ኢህአዴግ ደጋፊዎች የአመራር ለውጡ የተካሄደው በተለመደው የፓርቲው ደንብና ስርዓት እንደሆነና የአዲሱ ሊቀመንበር ምርጫ በአባል ድርጅቶች የጋራ መግባባት የተመሠረተ እንደሆነ ሲገልፁ ይሰማል፡፡ ነገር ግን፣ … Continue reading ዶ/ር አብይ እና ህወሓቶች፡ ለይቶ ማስር ወይስ አብሮ መስራት?

“ሚኒስትር ሃሳብ አመንጪ እንጂ አቃቂር አውጭ አይደለም” ጠ/ሚ አብይ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዛሬ ረፋዱን (ግንቦት 7) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለተሰበሰቡ የተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በስራዎቻቸውና አሰራር ዙሪያ ገለጻና ማሳሰቢያ ሰጡ ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ መድረክ ላይ የራሳቸውን ጥናታዊ ጽሁፍ ያቀረቡ ሲሆን፤ በዚሁ ጽሁፋቸውም የአመራር ጥበብን በተመለከተ ገለጻ አድረገዋል። የህዝበ አገልጋይ ምን አይነት ሰብዕና ሊላበስ እንደሚገባና ምነ አይነት አገልግሎት በምን አይነት … Continue reading “ሚኒስትር ሃሳብ አመንጪ እንጂ አቃቂር አውጭ አይደለም” ጠ/ሚ አብይ

ጦር፥ ግብር እና ምርጫ: “ከዶ/ር አብይ ምን ዓይነት ለውጥ ይጠብቃሉ?”

እርስዎ ምን ዓይነት ለውጥ እንዲያመጣ ይጠብቃሉ? ​ሰሞኑን አብዛኛው የጠየቀው ወይም የተጠየቀው ጥያቄ "ዶ/ር አብይ ለውጥ ያመጣል ብለህ ታስባለህ?" የሚለው ይመስለኛል፡፡ ነገር ግን፣ "አንተ በራስህ ዶ/ር አብይ ምን ዓይነት ለውጥ እንዲያመጣ ትሻለህ?" ብላችሁ ብትጠይቁት አብዛኛው ጠያቂ ሆነ ተጠያቂ ግራ የሚጋባ ይመስለኛል፡፡ ምክንያቱም አብዛኞቻችን "ለውጥ ያመጣል ወይስ አያመጣም?" ከማለት በዘለለ የምንፈልገውን ለውጥ በተጨባጭ የተገነዘብን አይመስኝም፡፡ በእርግጥ አሁን … Continue reading ጦር፥ ግብር እና ምርጫ: “ከዶ/ር አብይ ምን ዓይነት ለውጥ ይጠብቃሉ?”

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የእስር ማዘዣ ተቆርጦብኝ ነበር አሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 23/2010) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር ሆነው ከመመረጣቸው አምስት ቀን ቀደም ብሎ የእስር ማዘዣ ተቆርጦባቸው እንደነበር ገለጹ። ዶክተር አብይ አህመድ ይህንን የገለጹት ለሃይማኖት አባቶች፣ለአባገዳዎች፣ለሀገር ሽማግሌዎች፣ለሃይማኖት አባቶች፣ለኪነጥበብ ባለሙያዎችና ለአትሌቶች በተዘጋጀ መድረክ ላይ መሆኑም ተመልክቷል። ትላንት ምሽት በብሔራዊ ቤተመንግስት በተካሄደው ስነ ስርአት ላይ እሳቸውንና አቶ ለማ መገርሳን ጨምሮ በአምስት የኦሕዴድ ባለስልጣናት ላይ የእስር ማዘዣ ተቆርጦ … Continue reading ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የእስር ማዘዣ ተቆርጦብኝ ነበር አሉ

Ethiopia Must End Impunity To Reverse Recurring Political Crisis

By Dr. Darara T. Gubo Ethiopia has been in the news due to heinous crimes committed by the country’s security forces. Highly trained snipers have killed and maimed thousands of civilians, including women and children. The victims are often targeted for peacefully protesting oppressive rules and practices of the country’s tyrant officials. The epicenter of … Continue reading Ethiopia Must End Impunity To Reverse Recurring Political Crisis