የሽግግር ብዥታ፣ ሥርዓት አልበኝነትና ሥጋቶች

|| DON'T CORNER THAT CAT || አሁን ባለንበት የሃገራችን ጉዳይ ሥርዓት አልበኝነት ትልቁ ችግር እንደሆነ ይታያል። ይህ በራሱ ትክክለኛ "ትልቁ ችግር" ነው ወይ የሚለው ጥያቄ እምደተጠበቀ ሆኖ የሚከተሉትን ጥቂት ሐሳቦች ላስቀምጥ።  እየተካሄደ ያለው የለውጥ እንቅስቃሴ "የሥርዓት ለውጥ" ነው ለማለት እደፍራለሁ። በፖለቲካ ፓርቲው (ኢሕአዴግ) የረጅም ጊዜ  executive monopoly, culture and modus operandi ፈተና የገጠመው ይመስላል። በድርጅቱ … Continue reading የሽግግር ብዥታ፣ ሥርዓት አልበኝነትና ሥጋቶች

ለውጡን ለማስቀጠል ኃይላችንን ማቀናጅት አለብን

ለውጡን ለማስቀጠል ሃይላችንን ማቀናጀት የለውጥ ማዕበል አራት ኪሎ ቤተመንግሥት ሰተት ብሎ ይግባ እንጂ ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የተተበተበውን የሙስናንና የኢሰብዓዊ ድርጊት መረብን በጣጥሶ፣ መላው የሀገሪቱን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ አውታሮች እስኪቆጣጠርና የታገልንለት ነጻነትና እኩልነት ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ያለገደብ እስኪረጋገጥ ድረስ የንቁ ኢትዮጵያውያንን ክትትልና ድጋፍ ይፈልጋል:: ይህ እንግዲ ለውጡን የማጠናከር ተቀዳሚ ተግባር ነው:: ምሁራን ወቅታዊ ሁኔታዎችን በመተንተን፣ ወጣቱ … Continue reading ለውጡን ለማስቀጠል ኃይላችንን ማቀናጅት አለብን

Ethiopia: Abiy A. Ali The Reformer In Chief

 A few months ago the East African proud nation (Ethiopia) was on the brink of collapse and civil war was not an exaggerated possibility. Public uproar and the resultant security crisis were daunting.  What made the situation worrisome is that in addition to its fluid and volatile multicultural dynamism, its geographic and regional political environ … Continue reading Ethiopia: Abiy A. Ali The Reformer In Chief

Abiy Ahmed pulls off an astonishing turnaround for Ethiopia

By Editorial Board June 10 at 7:56 PM SIX MONTHS ago, Ethi­o­pia appeared trapped in a cycle of unrest, repression and more unrest. Stability in East Africa’s largest country, with a population of more than 100 million, appeared to be crumbling, while the once-booming economy was facing a debt crisis. All of this was bad … Continue reading Abiy Ahmed pulls off an astonishing turnaround for Ethiopia