የቢሾፍቱ የአህያ ቄራና የወደፊት መዘዙ (በአዲስ መኮንን)

እንዲህ ሆነ፡፡ በአንድ ወቅት እዚሁ ሃገራችን ውስጥ መንግስት ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቆፍሮ ውሃ ያወጣል። እንደ አሁን የህብረተሰብ ትብብር ምናምን የሚባለው ነገር አልታከለበትም ነበር። ሰራተኞች ጉዳጓዱን ሲቆፍሩ የአካባቢው ሰው አፉን በሸማዉ ሸፈን አድርጎ ያልፍ ነበር። ነዋሪዎች አፋቸዉን በሸማዉ ሸፈን አድርገዉ ሲሄዱ "ለምን?" ብሎ የጠየቀ ግን አልነበረም። ሥራው ከተጠናቀቀ በኋላ የአከባቢው ነዋሪዎች ከጉድጏዱ ውሃ ይቀዳሉ ተብሎ ሲጠበቅ … Continue reading የቢሾፍቱ የአህያ ቄራና የወደፊት መዘዙ (በአዲስ መኮንን)

Advertisements

A poem: for those wondering what it’s all about

(by Murray Lachlan Young) Please listen very carefully For taken Hypothetically Supported comprehensively Basically originally A single singularity Exploded quite impressively Expanded exponentially Creating stars and galaxies With what must be quite logically And coolly cosmologically The building blocks of you and me And continents and land and sea A process evolutionary Through dinosaur hegemony … Continue reading A poem: for those wondering what it’s all about

Tortoises all the Way Down

(by Murray Lachlan Young) The world is not round The world is flat And it sits on a giant Tortoise’s back And that Tortoise Sits on another Tortoise And so on and so forth The tortoises abound But you won’t catch me out Asking - what’s at the bottom? It’s Tortoises All the way down … Continue reading Tortoises all the Way Down

ኖ…ር…ን.. ከምድር ሰማይ ቤት ቀርቦን!!! ***************************** ኖርን ተቀብለን፤ ካወቅነው የማናውቀውን፡ ከሆነው ‘ቢሆን’ ያልነውን። ኖ…ር…ን አስመስለን፤ እውቀትን በእምነት ቀይረን፡ ከእውነት ምኞት በልጦብን፡ ከምድር ለሰማይ ቀረብን። ይሄው አ…ለ…ን! ስንለምን፣ ስንማፀን፡ ‘ላም አለኝ በሰማይ’ ብለን፡ የሕይወትን ዝቃጭ እየኖርን። ኖ…ር..ና..ት ሕይወትን! ከማጣት ጋር እየታገልን፡ የማቃት_ስርቅርቅታ እያሰማን። ይሄው አ…ለ…ን! ሥጋ ምን’ባቱ ብለን ለነፍሳችን እየተጋን። ብለን ‘ሥጋ ምን’ባቱ’፡ እያልን ‘ በኧግዝነይቱ’። የነፍስ ማቆያችንን፡ ‘ቁራሽ እንጀራ’ እየለመን። © ስዩም ተሾመ

ኖ...ር...ን.. ከምድር ሰማይ ቤት ቀርቦን!!! ***************************** ኖርን ተቀብለን፤ ካወቅነው የማናውቀውን፡ ከሆነው 'ቢሆን’ ያልነውን። ኖ…ር…ን አስመስለን፤ እውቀትን በእምነት ቀይረን፡ ከእውነት ምኞት በልጦብን፡ ከምድር ለሰማይ ቀረብን። ይሄው አ...ለ…ን! ስንለምን፣ ስንማፀን፡ 'ላም አለኝ በሰማይ’ ብለን፡ የሕይወትን ዝቃጭ እየኖርን። ኖ…ር..ና..ት ሕይወትን! ከማጣት ጋር እየታገልን፡ የማቃት_ስርቅርቅታ እያሰማን። ይሄው አ...ለ…ን! ሥጋ ምን’ባቱ ብለን ለነፍሳችን እየተጋን። ብለን 'ሥጋ ምን’ባቱ’፡ እያልን ' በኧግዝነይቱ’። … Continue reading ኖ…ር…ን.. ከምድር ሰማይ ቤት ቀርቦን!!! ***************************** ኖርን ተቀብለን፤ ካወቅነው የማናውቀውን፡ ከሆነው ‘ቢሆን’ ያልነውን። ኖ…ር…ን አስመስለን፤ እውቀትን በእምነት ቀይረን፡ ከእውነት ምኞት በልጦብን፡ ከምድር ለሰማይ ቀረብን። ይሄው አ…ለ…ን! ስንለምን፣ ስንማፀን፡ ‘ላም አለኝ በሰማይ’ ብለን፡ የሕይወትን ዝቃጭ እየኖርን። ኖ…ር..ና..ት ሕይወትን! ከማጣት ጋር እየታገልን፡ የማቃት_ስርቅርቅታ እያሰማን። ይሄው አ…ለ…ን! ሥጋ ምን’ባቱ ብለን ለነፍሳችን እየተጋን። ብለን ‘ሥጋ ምን’ባቱ’፡ እያልን ‘ በኧግዝነይቱ’። የነፍስ ማቆያችንን፡ ‘ቁራሽ እንጀራ’ እየለመን። © ስዩም ተሾመ

ሰው የሚያምንበትን ነገር “ሲያውቀው”፣…. ናቀው – እምነቱን ነፈገው!!

ሰው የሚያምንበትን ነገር "ሲያውቀው"፣.... ናቀው - እምነቱን ነፈገው!! ***************************** ሰው በባሕሪው የሚያምነው በማያቀው ነገር ላይ ነው። እንደ-የዘመኑ ሥልጣኔ ደረጃ የሰው ልጅ በተለያዩ ነገሮች እምነት እና አምልኮ ነበረው። የሚያምንባቸው ነገሮች ደግሞ፤ የሌሉና ከሃሣባዊ እይታ ባለፈ በዝርዝር በማያውቃቸው ነገሮች ላይ ነው። ሃሣብ ድግሞ ወደ እውነት መድረሻ መንገድ እንጂ በእራሱ ‘እውነት” አይደለም። ሰው ‘ማመን” የጀመረው እና የሚያምነው፤ ስለ … Continue reading ሰው የሚያምንበትን ነገር “ሲያውቀው”፣…. ናቀው – እምነቱን ነፈገው!!

If Atheism is a mere Disbelief of God’s Existence, it ain’t Worth my Time

The essence of the belief in God's Existence is not merely psycho-sociological. In the history of human civilization ritual activities and beliefs played a significant role. Social norms, cultures and values have been shaped by these beliefs and activities. Either in these ritual beliefs or the belief in God, developed as a doctrine with the … Continue reading If Atheism is a mere Disbelief of God’s Existence, it ain’t Worth my Time

Is Religion a knowledge or a way of thinking?

Religion is a collective thinking. In all encounters, my religious friends often try to tell me 'how should i think' but not 'what should I know'... But, men may share their knowledge, not their thinking. Knowledge is not thinking-it is the result of thinking, the product of the process of thought. The process of thought … Continue reading Is Religion a knowledge or a way of thinking?

Jesus’ Childhood

Very little is known about Jesus' early life. We have the legend of his birth, some childhood stories that are probably apoeryphal. Then suddenly he springs to prominence fully formed at the age of thirty. I have often wondered why people don't ask more questions about Jesus' youth. Was he a perfect child? Did he … Continue reading Jesus’ Childhood