ሰው ራሱን ለመሆን የተለየ ቦታና ግዜ መምረጥ የለበትም!

ከታች የሚታየውን አስገራሚ ፎቶ በፌስቡክ ገፄ ላይ ከለጠፍኩ በኋላ የሚሰጡት አስተያየቶች ይበልጥ አስገራሚ ሆኑብኝ። በተለይ አንዳንዶች የተወካዩን ጤንነት ሲጠራጠሩ ሳይ የግለሰቡን የግል ታሪክ ለማወቅ ጉጉት አደረብኝ። ምክንያቱም፣ በተባበሩት መንግስት የሀገሩ ቋሚ ተወካይ ለመሆን የበቃን ሰው የአዕምሮ ጤንነትና ብስለት ከመጠራጠር ይልቅ ጉዳይ በዝርዝር ማወቅ ተገቢ ነው። በዚህ አመት ግንቦት ወር ላይ በተባበሩት መንግስታት የፓፓዋ ኒው ጊኒ … Continue reading ሰው ራሱን ለመሆን የተለየ ቦታና ግዜ መምረጥ የለበትም!

Advertisements