የመምህራን ቅጥርና ልማትን አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣው መመሪያና ያሉበት ክፍተቶች

ትምህርት ሚኒስቴር ከነሃሴ 07/2010 ዓ.ም ጀምሮ ሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚመሩበት የመምህራን ምልመላ፣ ቅጥርና ልማት መመሪያ ማውጣቱን አስታውቋል፡፡ በመሆኑም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን ምልመላ፣ ቅጥርና ልማት በተጠቀሰው መመሪያ መሠረት መከናወን እንዳለበት ተገልጿል፡፡ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ተቋም መምህርና የድረገፃችን ፀሃፊ አቶ ገመቺስ አስፋው በአዲሱ መመሪያ ላይ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን እንደሚከተለው በዝርዝር አቅርቧል፡፡ (አዲሱን መመሪያ ይህን ማያያዣ (link) … Continue reading የመምህራን ቅጥርና ልማትን አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣው መመሪያና ያሉበት ክፍተቶች

በሁሉም የት/ት ደረጃ የመምህራን ደመወዝ ከመንግስት ሠራተኞች እንደሚበልጥ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በጥር ወር 2009 ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል ማስተካከያ መድረጉ ይታወቃል። ይህ የደመወዝ ማስተካከያ ከዚህ ቀደም ከሌላው የመንግስት ሰራተኛ ከፍ ያለ የደመወዝ ስኬል ያላቸው ተቋማትን አይመለከትም። በዚህ የደመወዝ ማስተካከያ ያልተካተቱ የመንግስት ሰራተኞችም የተለያዩ ቅሬታዎችን እያቀረቡ በመሆኑ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር እና ትምህርት ሚኒስቴር ጋራ በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ … Continue reading በሁሉም የት/ት ደረጃ የመምህራን ደመወዝ ከመንግስት ሠራተኞች እንደሚበልጥ ተገለፀ

ኢህአዴግ፡ ከለውጥ እና ከሞት አንዱን ምረጥ!

ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህብረሰብ ሊሰጥ የታቀደው ስልጠና ዛሬ ላይ ተጀምሯል። ለስልጠናዉ ከተዘጋጁ ሰነዶች ውስጥ የመጀመሪያው “የሩብ ምዕተ ዓመታት የልማት፣ ሰላምና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ጉዞ…” የሚል ርዕስ ተሰጥቶታል። በመረሃ-ግብሩ መሰረት ጠዋት ላይ በአሰልጣኞቹ ገለፃ ሲሰጥ እንደተለመደው በአሰልጣኝነት የተመደቡት የመንግስት ኃላፊዎች ለታዳሚው የሚመጥን ስልጣና ለመስጠት የአቅምና ክህሎት ችግር እንዳለባቸው በግልፅ ያስታውቃል። ይህ ግን ላለፉት አስር አመታት የታዘብኩት … Continue reading ኢህአዴግ፡ ከለውጥ እና ከሞት አንዱን ምረጥ!