ዘረኝነት እና ኢትዮጵያ፦ በብሔር ላይ የተመሠረተው የፌደራሊዝም ስርዓት ዘረኝነትን ያስቀጥላል!

በነገሠ ጉተማ ኢትዮጵያ የዘውጎችና የባህሎች ውቅር ኢትዮጵያ ታድላለች። ከ87 ባላነሱ ዘውጎች ተሞልታለች። በባህልና በቋንቋ ቀለሞች አሸብርቃለች። እንደኢትዮጵያ የታደሉ ሀገሮች በዓለም ላይ በጣም ጥቂቶች ናቸው። ባለብዙው ዘውጎችና ባሕሎች የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በየጊዜው የሚያጋጥሙትን ተግዳሮቶች አብሮ ተቋቁሞ፣ ተከባብሮ ፣ተጋብቶና ተዋልዶ፤ አብሮ በልቶ፤ አብሮ ጠጥቶ፤ አብሮ ተርቦ፤ አብሮ ስቆ፤ አብሮ አልቅሶ፤ አብሮ ጨፍሮ፤ አብሮ ሞቶ፤ አብሮ ተቀብሮ፤ አብሮ … Continue reading ዘረኝነት እና ኢትዮጵያ፦ በብሔር ላይ የተመሠረተው የፌደራሊዝም ስርዓት ዘረኝነትን ያስቀጥላል!

የሻዕቢያ የበላይነት እና የህወሓት የበታችነት፡ ከአሰብ እስከ ባድመ

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ #የአልጄርስ ስምምነትን ሙለ ለሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑ ለብዙዎች አነጋጋሪና ያልተጠበቀ መሆኑ እርግጥ ነው፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ ሁለቱ ሀገራት ለረጅም ግዜ በባላንጣነት ሲተያዩና አንዱ ሌላውን ጠልፎ-ለመጣል በተለያየ መንገድ ጥረት ሲያደርጉን ስለነበር በመካከላቸው ያለውን ውጥረትና አለመግባባት እንዲህ በቀላሉ ማስወገድ አይቻልም የሚል እምነት ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ አንድ ውሳኔ ለማሳለፍ የብዙ ቀናት ስብሰባ የማድረግ ባህል … Continue reading የሻዕቢያ የበላይነት እና የህወሓት የበታችነት፡ ከአሰብ እስከ ባድመ

Three Arguments against War

by Jason Kuznicki  Three distinctly libertarian takes on war and the state. I show a lot of interest in vice issues. I belong to a population that has been—fairly or unfairly—associated with vice. But in a sense, vice legislation is small potatoes. The biggest thing separating conservatives from libertarians is the question of war. As I see it, … Continue reading Three Arguments against War

አምባገነን መንግስት ከጦርነት በላይ ጦማሪን ይፈራል!

በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ውስጥ መንግስት የሕዝቡን የለውጥ ፍላጎት በጉልበት ከማፈን ይልቅ ሥራና አሰራሩን እየቀየረና እያሻሻለ ይሄዳል። በተቃራኒው፣ አምባገነናዊ የመንግስት ሥራና አሰራሩን የሚቀይረው በሕዝብ ፍላጎት ሳይሆን በመሪዎቹ ትዕዛዝ ነው። ስለዚህ፣ ሁሉም ነገር በመሪዎቹ ሃሳብና ፍቃድ መሰረት ይሆናል። ይህ ደግሞ የሀገርና የሕዝብን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ በሙሉ መቆጣጠር ይጠይቃል። አምባገነኖች ከሕዝቡ ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ጥያቄ … Continue reading አምባገነን መንግስት ከጦርነት በላይ ጦማሪን ይፈራል!