የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ሀይል ማመንጫ የማመንጨት አቅሙ ከ50 ሜጋ ዋት ወደ 25 ሜጋ ዋት ዝቅ ብሏል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ሀይል ማመንጫ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ለግንባታ ወጪ ተደርጎበት ከሁለት ዓመታት መዘግየት በኋላ ግንባታው ተጠናቆ በመጪው እሁድ ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ በአፍሪካ የመጀመሪያው የሆነው የደረቅ ቆሻሻ ሀይል ማመንጫ ከግንባታ መጓተት ችግር በተጨማሪ ያመነጫል ተብሎ ከታቀደው 50 ሜጋ ዋት በግማሽ በመቀነስ ወደ 25 ሜጋ ዋት ዝቅ … Continue reading የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ሀይል ማመንጫ የማመንጨት አቅሙ ከ50 ሜጋ ዋት ወደ 25 ሜጋ ዋት ዝቅ ብሏል

የቆሼው አደጋ በዴሞክራሲ እጦት ምክንያት የተከሰተ ነው! 

ሰው ሟች ነውና ሁላችንም እንሞታለን። ሞት ለሁሉም እኩል ነው፣ አሟሟታችን ግን ለየቅል ነው። በአንድ ተፈጥሯዊ አጋጣሚ ያገኘነውን ሕይወት በሌላ ተፈጥሯዊ አጋጣሚ ማጣታችን እርግጥ ነው። ለምሳሌ፣ የሰው ልጅ እድሜ ዘመኑን ጨርሶ፥ በበሽታ ታሞ፣ በድንገተኛ የጎርፍ አደጋ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ፥ መሸራተት፥ መናድ፣ እና በመሳሰሉት ተፈጥሯዊ አደጋዎች ምክንያት ሕይወቱን ሊያጣ ይችላል። ነገር ግን፣ ሰው እንዴት የቆሻሻ ክምር ተንዶበት ይሞታል? … Continue reading የቆሼው አደጋ በዴሞክራሲ እጦት ምክንያት የተከሰተ ነው!