ይድረስ ለወሊሶ፡- “ህሊናዬ እርቃኑን ከሚቀር ቤት-አልባ መሆን እመርጣለሁ!”

በቻይና የነበረኝን የ21 ቀናት ቆይታ አጠናቅቄ እንሆ ዛሬ ወደ ሀገሬ ተመልሼያለሁ። በቀጣይ ቀናት ወደ ወሊሶ እሄዳለሁ። ወሊሶ ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ የኖርኩባት ቤቴ ናት። ብዙ ነገር የጀመርኩባት፣ ብዙ ነገር የሰራሁባት፣ ብዙ ነገር የሆንኩባት ከተማ ናት። ከሦሶት ሳምንት ቆይታ በኋላ ወደ ወሊሶ ለመሄድ በመዘጋጀት ላይ እያለሁ አንድ ወዳጄ የሚከተለውን መልዕክት አደረሰኝ፡- “ስማ… እኔም ከ40 ቀን ዕረፍት በኃላ … Continue reading ይድረስ ለወሊሶ፡- “ህሊናዬ እርቃኑን ከሚቀር ቤት-አልባ መሆን እመርጣለሁ!”

ወሊሶ: በአንድ ቀን “ከሱናሚ ወደ ሰላም!” 

በትላንትናው ዕለት በአንዳንድ የኦሮሚያ አከባቢዎች ሕዝባዊ ተቃውሞ ሲካሄድ እንደነበር ይታወሳል። ሰላማዊ ሰልፉ በተለይ በአምቦ ከተማ በሰላም ሲጠናቀቅ፣ በሻሸመኔ ደግሞ የስምንት ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል። በተቃውሞ ሰልፉ ላይ “Down Down Woyane” የሚል መፈክር ሲሰማ እንደነበር በማህበራዊ ሚዲያዎች ተገልጿል።  ነገር ግን፣ ትላንት ቀኑን ሙሉ በሌላ ጉዳይ ላይ እየፃፍኩ ነበር። ማታ ደግሞ እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ በአንድ የድህረገፅ ውይይት … Continue reading ወሊሶ: በአንድ ቀን “ከሱናሚ ወደ ሰላም!” 

ወሊሶ: የግብር ጭማሪ ያስነሳው አድማ ለ2ኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል!

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ወሊሶ ከተማ ከግብር ጭማሪ ጋር በተያያዘ የተነሳው አድማ ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ዉሏል። በከተማ ውስጥ ሆቴሎች እና የንግድ ቤቶች ተዘግተዋል። የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የለም። የወሊሶ ከተማ ነዋሪዎች ሙሉ በሙሉ በእግር ነው የሚንቀሳቀሱት። ከትላንትነው በተለየ በዋናው አስፋልት ላይ በሚያልፉ መኪኖች ላይ ጥቃት እየተፈፀመ አይደለም። ቁጥራቸው ከወትሮው ያነሰ ቢሆንም የሕዝብና የጭነት ተሸከርካሪዎች ከአዲስ … Continue reading ወሊሶ: የግብር ጭማሪ ያስነሳው አድማ ለ2ኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል!

ኢህአዴግ “ሕዝብን ለአመፅ በማነሳሳት” በሚለው ይከሰስልን!

ትላንት ማታ ሰፈር ካለች አንዲት ግሮሰሪ ቁጭ ብዬ ሞባይሌን እየጎረጎርኩ ሳለ ባለቤቷ መጥታ “ስዬ ዛሬ በግዜ ግባ” አለችኝ። እኔም ነገሩ ገርሞኝ “ምነው? ምን ችግር ተፈጠረ?” አልኳት። “አይ..ነገ ለተቃውሞ እየተዘጋጁ ስለሆነ ማምሸቱ ለአንተ ጥሩ አይደለም” ብላኝ ዕቃዎቿን ማስገባት ጀመረች። ላለፉት ዘጠኝ ወራት በአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ተጠፍሮ የከረመ ማህብረሰብ በአስረኛው ወር ላይ ለአመፅና ተቃውሞ አደባባይ ይወጣል ብዬ … Continue reading ኢህአዴግ “ሕዝብን ለአመፅ በማነሳሳት” በሚለው ይከሰስልን!

Ethiopia opposition: 80 killed in protests against land plan

BY ELIAS MESERET DEC. 23, 2015 10:58 AM EST ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Ethiopian government forces have killed more than 80 people in the past four weeks in protests in the country's Oromia region, an Ethiopian opposition party charged Wednesday. The killings should be investigated, said the Ethiopian Federal Democratic Unity Forum, a coalition … Continue reading Ethiopia opposition: 80 killed in protests against land plan

ወሊሶ…“ከሰላም-ወደ-ሱናሚ”

ይህ ፅሁፍ “የሰላም ቀጠና የነበረችው ወሊሶ እንዴት በሁለት ሐሙስ በህዝብ ተቃውሞ ተናጠች?” በሚለው ጥያቄ ዙሪያ በግሌ የታዘብኩትን ለዚህ መድረክ አንባቢዎች ለማካፈል የተፃፈ ነው።