በፅሁፍ ፍርሃት፥ ዕውቀትና ዘላለማዊነትን አሸንፋለሁ!

ምሳ ሰዓት ላይ ወደ ቤት ስገባ ስለ አንድ ነገር መፃፍ እንዳለብኝ እያሰብኩ ነበር። ነገር ግን፣ መፃፍ እንዳለብኝ እንጂ ስለ ምን እንደምፅፍ አላሰብኩበትም ነበር። ታዲያ፣ ኮምፒውተሬን ከከፈትኩ በኋላ ስለምን መፃፍ እንዳለብኝ ባስብ…ባስብ አንድም የፅሁፍ ሃሳብ ጠብ አልል አለ። ከሁለት ሰዓት በላይ ስለ ምን መፀፍ እንዳለብኝ ማሰቡ ደከመኝ። “ዛሬ ባይፃፍስ…” ብዬ በመስኮት ወጪ-ወራጁን መመልከት ጀመርኩ። ከተወሰኑ ደቂቃዎች … Continue reading በፅሁፍ ፍርሃት፥ ዕውቀትና ዘላለማዊነትን አሸንፋለሁ!