የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ዮናታን ተስፋዬ ከወንጀል ነፃ ስለመሆኑ ያረጋገጠ ነው!

ባለፈው የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አቶ ዮናታን ተስፋዬ በፌስቡክ ገፁ ላይ ባወጣቸው ፅኁፎች ምክንያት ተከስሶ “ጥፋተኛ” መባሉ አግባብ እንዳልሆነ ገልጩ ነበር። በዛሬው ዕለት ደግሞ ፍርድ ቤቱ በስድስት አመት ከስድስት ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑ ተዘግቧል። የፍርድ ቤቱን የጥፋተኝነትና የቅጣት ውሳኔ አስመልክቶ በተደጋጋሚ የሚጠቀሰው፣ እንዲሁም በክስ ቻርጁ ላይ አንደኛ ተራ ቁጥር ላይ የተጠቀሰው የክስ ማስረጃ የሚከተለው … Continue reading የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ዮናታን ተስፋዬ ከወንጀል ነፃ ስለመሆኑ ያረጋገጠ ነው!

ከዮናታን ተስፋዬ የባሰ “አሸባሪ” ከቶ ከወደየት ይገኛል?

የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ አመራር ዮናታን ተስፋዬ ረጋሳ በተከሰሰበት የሽብርተኝነት ወንጀል ጥፋተኛ ተብሏል። በዮናታን የተከሰሰው “በፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 ዓ.ም አንቀፅ(4) ስር የተደነገገውን በመተላለፍ” ነው። በዚህም የኦነግ ዓላማን ለማሳካት አመፅና ብጥብጥ እንዲቀጥልና ሌሎችን ለማነሳሳት አስቦ በፌስቡክ ገፁ ላይ በሚወጣቸው ፅሁፎች የሽብርተኝነት ድርጊት ለመፈፀም ማቀድ፣ ማዘጋጀት፣ ማሴር እና ማነሳሳት ወንጀል ተከሷል። በማስረጃነት የቀረበው ከሕዳር 24/2008 ዓ.ም እስከ … Continue reading ከዮናታን ተስፋዬ የባሰ “አሸባሪ” ከቶ ከወደየት ይገኛል?

ጭቆና ሲበዛ ሰዎች ብዙ መንገድን ተጠቅመው መታገል ይሻሉ፡፡ የጭቆናውን ቀንበር ለመስበር ጨቋኙን ከመግደል አንስቶ ራስን እስከማቃጠል ድረስ የሚደርሱ በርካታ መንገዶችን ሊጠቀሙ ይችላሉ፡፡ ከአገዛዝ ሰንሰለት ራስን ነፃ ለማድረግ ብዙዎች ተጨንቀው ማሰብም አይፈልጉም፡፡ በቃ ገዢውን ወዲያ አሽቀንጥሮ ጥሎ ነፃ መሆን (end of the story end of the oppression)! በተፈጥሮ ነፃ ሆኖ የተፈጠረ ሰው በሂደት እጅግ በተወሳሰበ የህይወት … Continue reading