ሰሚ ያጣው አቤቱታ፦ በዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት ላይ የቀረበ “ሌላ” አቤቱታ! 

​"አቶ ዘርዓይ ወልደሰንበት በተደጋጋሚ ጊዚያት በቂ ባልሆነ ምክንያት ቀጠሮ እየተሰጠብን እንደሆነ፣ በማዕከዊ( በፌደራል ወንጀል ምርመራ ዘርፍ) የደረሰበንን በደልና አካላዊ ጥቃት እንዲሁም በአሁኑ ሰዓት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመብን እንደሆነ አቤቱታ በምናቀርብበት ወቅት "ዝም በል፣ምን ታመጣለህ" በማለት መልስ የሚሰጡና ለአንድ በእስር ላይ ለሚገኝ ተከሳሽ የማይገቡ መልሶች የሚሰጡ ናቸው፡፡ በእኛ እምነተት እነዚህ ባለፉት ጊዚያት በነበሩን … Continue reading ሰሚ ያጣው አቤቱታ፦ በዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት ላይ የቀረበ “ሌላ” አቤቱታ! 

​በእነ ክንዱ ዱቤ ክስ መዝገብ ስር የሚገኙ 5 ተከሳሾች ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት እንዲነሱ ያቀረቡት አቤቱታ

"…………በችሎት ላይ በደላችንን እና አቤቱታችንን እንዳናቀርብ፣ ዳኛ አቶ ዘርዓይ ወልደሰንበት እየዘለፉ ጭምር፣ ሙሉ በሙሉ የመናገር መብታችንን ገድቧል፡፡ ከዚህም ባለፈ፣ ክልከላው ተገቢ አይደለም ብሎ በደሉን በሚናገር ተከሳሽ ላይ፣ ታስረን ለምንገኝበት ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ኃላፊ ተልዕኮ በመስጠት እያስወጡ እንዲያስፈራሩን እና ለወደፊቱ ችሎት ስንቀርብ ዝም ብለን እንድንመለስ ተፅኖ እያሳደሩብን ስለሚገኙ፤ ………… ጉዳያችንን ለመከታተል የሚመጡ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች … Continue reading ​በእነ ክንዱ ዱቤ ክስ መዝገብ ስር የሚገኙ 5 ተከሳሾች ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት እንዲነሱ ያቀረቡት አቤቱታ