“የእንካ ግን አትንካ ፖለቲካ!”

የኢ.ፊ.ዴ.ሪ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 29 እያንዳንዱ ኢትዮጲያዊ “የአመለካከትና ሃሳብን በነፃ የመያዝና የመግለጽ ነፃነት” እንዳለው ይደነግጋል። በአንቀፅ 30 ደግሞ እያንዳንዱ ኢትዮጲያዊ “የመሰብሰብ፥ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግና አቤቱታን የመግለፅ መብት አለው” ይላል። ነገር ግን፣ ባለፉት አመታት እንደታየው ሃሳብና አመለካከታቸውን በነፃነት የሚገልፁ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያንና የመብት ተሟጋቾች ለእስርና ስደት ተዳርገዋል። በተመሣሣይ፣ ባለፉት አስርና አስራ አምስት አመታት እንደታዘብነው፣ ለተቃውሞ አደባባይ ከወጡ ዜጎች … Continue reading “የእንካ ግን አትንካ ፖለቲካ!”

10_ዓመት_ሕገ_መንግስት_አክብሩ_ያለ_ለ10ዓመት_አክብር_ሲባል!!!

የእኔ እና ኢህአዴግ ስምምነታችን በመርህ ደረጃ ነው። ዋስትናችን የሆነው ሕገ-መንግስት እንኳ የመርሆች ስብስብ ነው። ከ1987 እስከ 1997ዓ.ም ድረስ የነበረው ፖለቲካ "በመርህ” ደረጃ አለመስማማት ነበር። ለ10 ኢህአዴግ "ሕገ-መንግስት አክብሩ” ይል ነበር! ። ከ1997 እስከ 2007 ዓ.ም ግን ከሞላ-ጎደል በህግና መመሪያዎች ላይ ሆነ እና ኢህአዴግ በተራው ለ10 ዓመታት "ሕገ-መንግስት አክብር” ተብሎ ቢለመን የሚሰማ አይመስልም። ህግና መመሪያዎች ሲወጡና … Continue reading 10_ዓመት_ሕገ_መንግስት_አክብሩ_ያለ_ለ10ዓመት_አክብር_ሲባል!!!