“የመረራ ክስ ምን ይነግረናል?” በዘላለም ክብረት

በሰዎች የእድገት መሰላል በተለምዶ ‹ሃያዎቹ› (twentysomethings) የሚባለው የዕድሜ ክልል እጅግ ወሳኝ እንደሆኑ ብዙ ጥናት መጥቀስ ይቻላል፡፡ ሰዎች ከልጅነት ጊዜያቸው ወደ ጉልምስና የሚሸጋገሩበት ጊዜ መሆኑም ነው የወሳኝነቱ መነሻ፡፡ ይሄን ወሳኝ የዕድሜ ክልል ገና ሲጀምረው በ21 ዓመቱ ወደ እስር የተወረወረው አፍላው ወጣት መረራ ጉዲና ከ7 ዓመታት እስር በኋላ የዛኔው የደርግ ምክትል ፕሬዝደንት ፍስሃ ደስታ ‹‹እንኳን ደስ አላችሁ … Continue reading “የመረራ ክስ ምን ይነግረናል?” በዘላለም ክብረት

Extract from Ethiopian”Computer Crime Proclamation”

Art. 13: Crimes against Liberty and Reputation of Persons Whosoever intentionally: 1/ intimidates or threatens another person or his families with serious danger or injury by disseminating any writing, video, audio or any other image through a computer systems shall be punishable, with simple imprisonment not exceeding three years or in a serious cases with … Continue reading Extract from Ethiopian”Computer Crime Proclamation”

በመንግስት ችግር እንጂ መፍትሄ መጥቶ አያውቅም።

ይቺ ሀገር ስንት አክራሪ እና ወራሪ፣ ስንት ዘረኛ እና ጉረኛ አስተናግዳለች? ከዚህ ቀደም በሩዋንዳ፣ ትላንት በዩክሬን፣ ዛሬ በደቡብ ሱዳን የምናየው መዓት በኢትዮጲያ ፈፅሞ አይከሰትም። መንግስት ስለጠበቀን ሣይሆን፣ በሺህ ዓመታት ሂደትና ዉህደት የተገነባ አንድነት እና መከባበር ስላለን ብቻ። በኢትዮጲያ ታሪክ፣ #ግለሰቦች ካልሆነ በመንግስት እና የፖለቲካ ድርጅቶች የችግሩ አካል እንጂ የመፍትሄ አካል ሆነው አቁምና!!! በተለይ ለባላገሩ (ባለ-ሀገሩ) … Continue reading በመንግስት ችግር እንጂ መፍትሄ መጥቶ አያውቅም።

በመንግስት ችግር እንጂ መፍትሄ መጥቶ አያውቅም።

ይቺ ሀገር ስንት አክራሪ እና ወራሪ፣ ስንት ዘረኛ እና ጉረኛ አስተናግዳለች? ከዚህ ቀደም በሩዋንዳ፣ ትላንት በዩክሬን፣ ዛሬ በደቡብ ሱዳን የምናየው መዓት በኢትዮጲያ ፈፅሞ አይከሰትም። መንግስት ስለጠበቀን ሣይሆን፣ በሺህ ዓመታት ሂደትና ዉህደት የተገነባ አንድነት እና መከባበር ስላለን ብቻ። በኢትዮጲያ ታሪክ፣ #ግለሰቦች ካልሆነ በመንግስት እና የፖለቲካ ድርጅቶች የችግሩ አካል እንጂ የመፍትሄ አካል ሆነው አቁምና!!! በተለይ ለባላገሩ (ባለ-ሀገሩ) … Continue reading በመንግስት ችግር እንጂ መፍትሄ መጥቶ አያውቅም።

‘ኢህአዴግ የሚጠረጥረው ተቃዋሚዎችን ሣይሆን “ህዝቡን” ነው’።

ኢህአዴግ አሁን ያሉትን ተቃዋሚዎችን "የእናቴ መቀነት…” ዓይነት ምክኒያት እየጠቀሰ ተቃዋሚዎች ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይወጡ የሚያደርገው ለምንድን ነው? እንደ "ህዝቡን እንዳያታልሉት…እንዳያደናግሩት”… ”ሁከትና ረብሻ እንዳይፈጠር”… ”ሃይማኖታዊ መንግስት…” ያሉ ምክኒያቶች ልክ "ህዝቡ ቅዠት እና እውነትን ለይቶ አያውቅም” እንደማለት ነው። ኢህአዴግ የሚጠረጥረው ተቃዋሚዎችን ሣይሆን መላው "ህዝቡን” ነው።’ለህዝብ ጥቅም የቆመን ድርጅት ወይም ፖለቲከኛ፣ ከአጭበርባሪ ግለሰብ ወይም የግለሰቦች ስብስብ መለየት አይችልም’ እያለ … Continue reading ‘ኢህአዴግ የሚጠረጥረው ተቃዋሚዎችን ሣይሆን “ህዝቡን” ነው’።

በመለስ ዜናዊ ራዕይ “መንጐድ” እንጂ “መነገድ” አትችልም!!!

በ1997ዓ.ም ቴዲ አፍሮ "17 ዓመት ቁምጣ” ምንና ምን ብሎ የዘፈነ ግዜ፤ አንዳንድ ግልብ የኢህአዴግ ባለስልጣናት "ቴዲ አፈሮ ይቀርታ ይጠይቅ” የሚል ነገር አንስተው ነበር። ይሄ ነገር መለስ ዜናዊ ጋር ሲደርስ ግን፣ "እኛ ሥራችንን ብንሰራ ኖሮ፣ ይሄ 'ዘፈን’ እንዲህ ተቀባይነት ይኖረው ነበር?” በሎ ዘፈኑም (ጃ-ያስተሰርያል)፣ እነሱም #ግልብ መሆናቸውን ያስረዳቸው። አንድ ግለሰብ በዘፈን ሆነ በፅሁፍ ሃሣቡን መግለፅ በተፈጥሮ፣ … Continue reading በመለስ ዜናዊ ራዕይ “መንጐድ” እንጂ “መነገድ” አትችልም!!!